Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tandymtjs: Mano tarta🐢#france🇫🇷 #futebol #copadomundo #fyp #foryou
tandy
Open In TikTok:
Region: BR
Tuesday 14 July 2026 19:03:57 GMT
220
12
1
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.79MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.79MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Junio Nunes :
🫣🫣
2026-07-14 20:32:46
0
To see more videos from user @tandymtjs, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
تم لوگ عید میلاد النبی صلی اللّٰہ علیہ وسلم کو بدعت کہتے ہو تو سنو جسے تم بدعت کہتے ہو ہم اسے اپنا ایمان کہتے ہیں جسے تم بدعت کہتے ہو دراصل اسی کو ہم اپنی جان کہتے ہیں جسے تم بدعت کہتے ہو اسے ہم عید میلاد النبی صلی اللہ علیہ وسلم کہتے ہیں🙌🏻💯 @❤️🩹ᗷαcҡ το ''𝙰ℓℓαн 👑 #السلام_عليكم_ورحمة_الله_وبركاته #grow #status #growmyaccount #peerajmalrazaqadr
#DjNakeN #mix #music #🎶🎵🎼 #🔥
#plzunfrezemyaccount #dontunderreviewmyvideo #growmyaccount #foryou #fyppppppppppppppppppppppp
ዝማሜ 😇 ✍️በርካታ ጊዜያት አንጋፋዎቹ ሙዚቀኞች የራሳቻውን ስራዎች በመሰብሰብ በድጋሚ በአዲስ መልክ በመስራት ለአድማጭ አድረሰዋል አንድም የዘፈኑን ጥራት ለማሻሻል ወይ ደግሞ በሚገባው ልክ ጆሮ አልተሰጣቸውም በማለት በቅርቡ ካደመጥናት አስቴር አወቀ ተነስተን ነፃነት መለሰ ፣ ሙሉቀን መለሰ ፣ ጥላሁን ገሰሰ ፣ መሐሙድ አህመድ ፣ አለማየሁ እሸቴ ፣ ቴዎድሮስ ታደሰ ፣ ፀጋዬ እሸቱ ፣ ነዋይ ደበበ ...እያልን ብዙ ታላላቅ ሰሞችን መጥራት እንችላለን ግን ዛሬ የጋበዝኳቹ ዝማዬ የተካተተበት ይህ በ2007 ዓ.ም የወጣው የኤፍሬም ታምሩ "እንደገና" አልበም ከነዚህ ከላይ ከተቀስኳቸው አልበሞች ለየት የሚያረገው አንድ ሁሌ የሚገርመኝ ባህሪ አለው እሱም ሙዚቃዎቹ በትውልልድ ቅብብል ውስጥ ተሻግረው መተው በድጋሚ በራሱ ሮሃ ባንድ በኩል መልሰው መሰራታቸው ነው👌🥰 እርግጥ ነው ከ90% ከሚሆኑ ከላይ ከገለፅኳቸው ስራዎች የኤፍሬም ጨምሮ ታላቁ ሙዚቀኛ አበጋዙ ከጀርባ መኖሩ ሳይካድ🙌🙏 ታዲያ በርካታ አስርት አመታትን ተሻግሮ እንኳን እጆቻቸው ያልዛሉት ሮሃዎች ድምፁ እንደ ውሃ ኩልል ብሎ ከጠበቃቸው ኤፍሬም ጋር ተደምጠው ከማይሰለቹት ውብ ሙዚቃዎቻቸው መሃል 11ዱን ብቻ ከባህሩ ጨልፈው "እንደገና" ብለው ሲያደርሱን የአይቤክስ እና ሮሃ ባንድ ጊታር አናጋሪ ሠላም ስዩም (ሰሌም ነው" ብርቱ እጆች ሳያመሰግኑ ማለፍ ከበደኝና ዛሬ እንድናመሰግነው እንድናወሳው ወደድኩኝ 🙌🥰 ✨ውድ ቤተሰቦቼ የሠላም የሙዚቃ አጨዋወት ስልት እጅግ የተለየና ለስላሳ እንዲሁም ረቂቅ የሙዚቃ ስልቶች እንደሚንፀባረቁበት ይነገራል። የቢቢ ኪንግና ሳንታና ሙዚቃዎችን የሚያደምጡ ሰዎች የሠላምን ሙዚቃ ለመረዳት አያዳግታቸውም። እነሱን እየሰማ እንዳደገም ይናገራል። የሱን ሙዚቃ በደንብ ለማጣጣም፤ ለቀድሞው ጓደኛው ተክሌ ተስፋዝጊ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ የሰራቸውን 'ከምድላዬ'፣ 'ፍቅረይ ተለመኒ' እንዲሁም 'ንንገሮም ንስድራና' የተሰኙ የትግርኛ ሙዚቃዎችን መስማት በቂ ነው። እነዚህ የሠላም መሪ ጊታር ተጫወችነት ጎልቶ የወጣባቸው ሥራዎች ናቸው። አባቱ ስዩም ወደልማርያም አይነ-ስውር ነበሩ። ቢሆንም አስደናቂ የሆነ ሕይወት ከመምራት ወደኋላ አላሉም። በዚህ የሕይወት ጉዟቸው ደግሞ ባለቤታቸውና ቀኝ እጃቸው የነበሩት የወ/ሮ ፅርሃ ነማርያም ህድሩ አስተዋፅኦ ጉልህ ነበር። አቶ ስዩም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ የዓይነ ስውራን ትምህርት ቤት በማቋቋምና በመምራት ይታወቃሉ። 1950ዎቹ ላይ አንድ ቀን አቶ ስዩም ወደ ንጉሡ ጠጋ ብለው ለዓይነ ስውራን የሚሆን ትምህርት ቤት ሊያቋቁሙ እንዳሰቡ አጫወቷቸው። ንጉሡም "እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን" አሉ። ከዚያም በአውሮፓውያኑ 1952 የዓይነ ስውራን ተማሪ ቤት ተቋቋመ። አቶ ስዩም ድንቅ የሙዚቃ ችሎታ የነበራቸው ሙዚቀኛም ነበሩ። ቢሆንም ዓለማዊ ሙዚቃ ለመጫወት ብዙም ፈቃደኛ አልነበሩም። ሠላምም ከዚህ ተፅዕኖ ባይወጣም እያደገ ሲመጣ ወደ ዓለማዊው ሙዚቃ መሳብ ጀመረ። 📌ታዲያ ከስድስት የቤተሰቡ ልጆች አራተኛው የሆነው ሠላም የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው ካዛንቺስ ነበር። በልጅነት ሕይወቱ ኃይለማርያም የተባለ ዓይነ ስውር ጓደኛውና ዳንኤል የተባለ አሜሪካዊ ወዳጁ ትልቅ ድርሻ ነበራቸው። "ስለ ልጅነቴ ሳስብ ሁሌም የማይዘነጋኝ የካዛንቺስ ሕይወቴና ከዚያም የአስመራ ቆይታዬ ነው" ይላል ሠላም። አስመራም አዲስ አበባም በሚገኙት የዓይነ ስውራን ትምህርት ቤቶች ተምሯል፤ ከቤተ-ክርስትያን ደጃፍም አይጠፋም ነበር። በአውሮፓውያኑ 1965 ወደ አስመራ ያቀናው ሠላም "ብዙ ነገሮች አዲስ ሆኑብኝ" ሲል የነበረውን ያስታውሳል። የዛኔዋ አስመራ እጀግ ዘመናዊ ነበረች። ቃኘው የተመደቡ አሜሪካውያን እንዲሁም ጣልያኖች ከተማዋን አውሮፓ አስመስለዋት ነበር ይላል ሠላም። "ይህም ሙዚቃን ከዚህም ከዚያም እንድሰማ ምክንያት ሆነኝ።" ሠላም አስመራ እያለ አምስት አባላት ያሉት የሙዚቃ ቡድን አቋቋመ። ቡድኑ በዋናነት የቤተ-ክርስቲያን ዝማሬዎችን የሚጫወት ነበር። በተለይ በወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን አማኞች ዘንድ እውቅናን አተረፈ። በርካታ ወጣት ተከታዮችንም ማፍራት ቻለ። ምንም እንኳ ወጣት አማኞች የእነሠላምን ቡድን ሙዚቃ ቢወዱትም በዕድሜ ገፋ ያሉ የቤተ-ክርስቲያኗ ተከታዮች ቡድኑ እንዲዘጋ ጠየቁ። ይህም የቡድኑን መጨረሻ አፋጠነው። "እንደዛ ከፍቶኝ አያውቅም" በማለት ሠላም ሁኔታውን ያስታውሳል። በዚያን ወቅት የልጅነት ጓደኛው ኃይለማርያም፤ ሳባ የተሰኘ ባንድ አቋቁሞ እየተንቀሳቀሰ ነበር። ሠላምም ወደ ልጅነት ጓደኛው ተመለሰ። በአውሮፓውያኑ 1973 ሳባ ባንድ ወደ ብላክ ሶል ባንድ ስሙን በመቀየር አዲስ አበባ ላይ በመዘዋወር የሙዚቃ ዝግጅቶችን ማቅረብ ጀመረ። ሠላምም ቡድኑን ተቀላቀለ። በዚያ ወቅት ቡድኑ በአዲስ አበባ ዝናው የናኘበት ወቅት ነበር። በኢትዮጵያ ቴሌቪዥንም ሥራዎቻቸው ቀርበዋል። ታድያ አንድ ቀን ሠላም አባል የሆነበት ባንድ ሥራዎች በቴሌቪዥን በሚቀርቡበት ወቅት፤ አባቱን ጨምሮ የቤተሰቡ አባላት ሰብሰብ ብለው እየተከታተሉ ነበር። የሠላም አባት ልጃቸው ጊታሩን ይዞ በቴሌቪዥን መታየቱን ሲገነዘቡ ብስጭታቸውንም መደበቅ አልቻሉም። ይህን የተረዳው ሠላም በሙዚቃው በመግፋት ቤተሰቦቹን ለማሳመን ጉዞውን ያዘ። 📌አይቤክስ እና ሮሃ... ሠላምን የሚያውቁት ሁሉ እሱን ከአይቤክስ ባንድ ጋር ማያያዛቸው የማይቀር ነው። አይቤክስ ባንድ በዚያን ጊዜ ይሰራ የነበረው አዲስ አበባ ውስጥ አሉ በተባሉት እንደ ራስ ያሉ ሆቴሎች ውስጥ ነበር። ያን ጊዜም መላ መላ የተሰኘው የማህሙድ አህመድ ሥራ የተለቀቀበት ጊዜም ነበር። ቢሆንም አይቤክስ ባንድ ብዙም አልቆየም። ከጥቂት ዓመታት በኋላ የባንዱ አባላት ሃገር ጥለው በመሄዳቸው ምክንያት ለመፍረስ በቃ። ይህን ጊዜ ሠላም ሌላ ባንድ መቋቋም እንዳለበት ራሱን አሳምኖ መንቀሳቀስ ጀመረ። ከዚያም ሮሃ ባንድ ተመሰረተ። ሠላም በሮሃ ባንድ ውስጥ ሙዚቃ ከመጫወት ባለፈ የማስተዳደር ሥራም ይሰራ ነበር። በ60ዎቹ እና 70ዎቹ ውስጥ በነበሩት ጊዜያት ብቻ አይቤክስ እና ሮሃ ባንዶች በሺዎች የሚቆጠሩ ሙዚቃዎችን አቀናብረዋል፤ አሳትመዋል። በእነዚህ ሁሉ ሂደቶች ታዲያ ሠላም ትልቅ ሚና መጫወቱ አልቀረም። አዲስ አበባ ውስጥ አምስት ኪሎ አካባቢ ተወልዶ ያደገው ሠላም፤ ለሙዚቃ ያለውን ፍቅር በብዙ መልኩ ገለፀ ሙዚቃም ውለታውን አልነፈገችውም። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ክፍል ውስጥ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ ትኩረት በማድረግ አጥንቷል። ቁጥራቸው ከበዛ የሙዚቃ ባለሙያዎች ጋርም ሠርቷል። በስተመጨረሻም ሠላም ወደ አሜሪካ በማቅናት ከበርካታ የሙዚቃ ሰዎች ጋር በመተባበር ሌሎች ተጨማሪ ሥራዎችን ለሙዚቃ አፍቃሪው ማበርከት ችሏል። ሠላም ጥንካሬ አሁንም አልተለየውም። ልክ እንደሙዚቃ እሱም የሚያረጅ አይመስልም የማያረጁ እጆች ባለቤት ታላቁ ሰላም ስዪም🙏🥰 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ኤፍሬምታምሩ #ዝማሜ #ethiopianmusic #musictube369
إطعام قطط الشوارع هو عمل إنساني عظيم وثوابه كبير🤲
#fyp #fy
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy