@de12192: #ሀይል_በሚሰጠኝ_በክርስቶስ_ሁሉን_እችላለሁ✝️🙏 ➽በማንኛዉም ሁኔታ ዉስጥ የመፅናትና ብቃት፦በህይወትህ ማጣት ቢመጣ ፤መከራ ቢኖር፤በሽታ ቢመጣ፤ስዴት በሚጣ በነዚህ ሁኔታወች ዉስጥ ሳትወድቅና ሳታማርር የመፅናት አድል አለህ ማለት ነዉ። ➽በሰወች ዘንድ ዝቅ ስትልም ሆነ ከፍ ስትል ክርስቶስ ለአንተ በቂ መሆኑን አዉቀህ መኖር ትችላለህ ማለት ነዉ። ➽የሰዉ ልጅ ጥንካሬና ሀይል ገደብ አለዉ የክርስቶስ ሀይል ግን ገደብ የለሽና የማይጠፋ ሁልጊዜም አድስ ነዉ። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር አሜን🙏 #viral
🌀King👑 MaN🌀✝️💒🇮🇱🇪🇹
Region: SA
Wednesday 15 July 2026 02:48:02 GMT
Music
Download
Comments
Wossen worku Worku :
ክርስቶስ ሆይ ማረኝ🥰🥰🥰🥰🥰 ሲያምር የትነው 🥰🥰🥰🥰 ሠላም እለኪ ቅድስት ቤተክርሰታን🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 08:59:52
6
ማዳኑ ሲገርመኝ ልጁ አደረገኝ :
በፈጠራችሁ ይህ ገዳም የትነው የሚገኘው ንገሩኝ ወገኖቼ
2026-07-16 17:55:17
0
Umma Beti :
2026-07-16 19:43:55
0
tediywo :
አሜን አሜን አሜን
2026-07-15 08:31:21
0
mulutsehay12 :
አሜንአሜንአሜን
2026-07-16 18:20:44
0
ቅዱስ ገብርኤል አበቴ 19🤲🤲🙏🙏🥰🥰 :
2026-07-15 19:09:24
0
@K G :
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
2026-07-16 19:05:15
0
የገጠሯ :
ወይ ማማር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏
2026-07-16 16:30:44
0
Ⓐ ነኝ ባለ ማህተቧ 💒✝️😭😥 :
አሜን ,,3,,,
2026-07-15 19:38:04
0
amanuel d :
አሜን
2026-07-15 17:45:12
0
Umma Beti :
2026-07-16 19:43:23
0
ተዋሕዶ ነዉ እምነቴ :
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 15:53:07
0
asinka_99 :
አሜንአሜንአሜን
2026-07-16 17:09:23
0
ሸዋየ :
ሲያምር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 18:17:55
0
ንፋስ ነው ዘመዴ :
ሳምሪ🙏🙏
2026-07-16 11:18:08
0
kal :
አሜን አሜን አሜን
2026-07-16 18:10:47
0
የበረሀው ንፉሰ :
አሜን(3)
2026-07-16 12:48:25
0
ነገ🥰ረኘ👍ዋ🥰 :
🙏🙏አይ ይሀድምፆ
2026-07-16 12:51:22
0
To see more videos from user @de12192, please go to the Tikwm
homepage.