@wegbegabi: በመጀመሪያ ቃል ወይስ ሃሳብ ? ሙሉው ተለቋል!

ወግበጋቢ | wegbegabi
ወግበጋቢ | wegbegabi
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 July 2026 06:30:25 GMT
8045
757
42
47

Music

Download

Comments

theophoros_
⛓ DN.GIRME ⛓ :
በመጀመሪያ ሕጹጽ ምሳሌ የሆነውን impersonal ዝርው ቃል ምሳሌ ለሥላሴ ትምህርት ማስረጃ ሙሉ ሙሉ ማቅረብ ትክክል አይደለም ። ሲቀጥል በአብ በወልድ መካካል ያለው ontological Ad intra መቀዳደም የለበትም ። ከቃል በፊት ሃሳብ ነበረ ማለት ከወልድ በፊት አብ በቅድምና ነበረ ያሰኝብሃል። ይሄ ደግሞ የTrinityን co-eternity ያጠፋብሃል።
2026-07-15 11:22:11
7
absandu12211929
Abs :
ወዳጄ ሀሳብ ያለ ቃል exist አያደርግም የምታስበው or ሀሳቦችህ exist የሚያደርጉት በቃል ነው ..አንተ ቃል እያልከው ያለው ከአፍ ወጥቶ ዝርው የሆነውን ብቻ ነው ግን ከመናገርህም በፊት ሀሳቦችህ በሙሉ ቃላቶች እንደሆኑ አስተውል!
2026-07-15 07:51:57
1
hailefohismom21
CREED :
በአብ የታሰበ ሁሉ በቃልም(በወልድም) እና በመንፈስ ቅዱስም የታሰበ ነው ...በመጀመሪያ ቃል ነበረ ከሚለው በፊትም ሀሳብ ነበረ ማለት time gap አይፈጥርም ወይ መለኮትን አይከፋፍልም ወይ ወንድሜ?🙏
2026-07-16 06:07:54
0
zeamanuel_gezahegn
ዘአማኑኤል ገዛኸኝ :
አብ ሃሳብ ነው(የሃሳብ መፍለቂያ) የሚለውን ከምን አገኘኸው... ምንጭ? ወልድ ምን ዓይነት ቃል ነው ? ብዙ ዓይነት ቃሎች ስላሉ ?
2026-07-19 06:46:22
0
adamart2
Adam art 2 :
በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ እኮ ቃል
2026-07-15 17:23:01
0
solomonaddisie8100
Solomon Addisie :
ፕሮፌሰር ባየ ይማም ከቃል በፊት ድምፅ ነበር ብለዋል
2026-07-16 08:26:59
0
9421fishman
ዘጸአት ሚዲያ🧊שְׁמוֹת :
የጸሐይ ክበቡ በሌለበት ብርሃን እና ጨለማ አለ ልንል እንችላለን ?በፍጹም አታበራ አታቃጥል!ከቃል በፊትም ሃሳብ ነበር ከተባለ በሥላሴ ዘንድ መቀዳደም አለ እያልክ ነው ይሄ ደግሞ ምስጢረ ሥላሴን ሙሉ ለሙሉ ያፋልሳል። ቃል ወልድ እስትንፋስ መንፈስቅዱስ በሌሉበት ልብ አብ ሊኖር አይችልም ።ሲጀመር የሥላሴ አካላት ቀዳማዊያን ፣የማይቀዳደሙ ናቸው።
2026-07-15 17:31:56
3
agagodias.tube
Agagodias Tube :
የሚለካኩበት አላለም
2026-07-26 17:48:10
0
geni_369
Geni :
ቃል ? ሀሳብ ?
2026-07-15 12:32:36
0
user5017575218329
kebizak :
ግን ነገርህ ሃሳብ ቃልን ኣይቀድምም በህልውና ምክንያቱም ያለቃል ሃሳብ ሊኖር ስለማይችል ቃል ከሌለ ምን እያልክ ነው ምታስበው ቃል ማለትኮ ድምፅ ብቻ ኣደለም ስላሴ ህልውናቸው በጊዜ ኣይቀዳደምም
2026-07-23 15:21:01
0
yemariyam414
በዚች አለም ውስጥ አዲስ ነገር የለም :
ከዚህ ደግሞ ሌላ ትኩሳት
2026-07-21 23:08:12
0
mekuanintkumssa
Mo K Db :
"ከንቢል" በፊት "ሃልዮ" አለ እያልክ ነውን ???
2026-07-24 22:21:30
0
1ets4
ETS :
ቅፅበታዊ ነው ሓሳብ ፣ ቃል ፣እስትንፋስ ኣይቀዳደሙም ።
2026-07-25 03:52:51
1
hari30potr26
FasiAyu :
algebagnem
2026-07-15 16:14:09
0
agagodias.tube
Agagodias Tube :
በቃ ተው
2026-07-26 17:43:27
0
natanem2122
N𝖆𝖆𝖙𝖆𝖆𝖓𝖊𝖊𝖒 :
ካሜራ ስላለህ እኮ ዝም ብሎ አይወራም ወንድሜ
2026-07-15 06:37:58
0
sealiw2
lealem :
አብ ልብ ሲሆን ወልድና መንፈስ ቅዱስ ህልዋን ናቸው በአብ ልብነት ያስባሉ፤ወልድ ቃል ሲሆን አብና መንፈስ ቅዱስ ህልዋን ናቸው በወልድ ቃልነት ይናገራሉ፤ መንስ ቅዱስ እስትንፋስ ሲሆን አብና ወልድ ህልዋን ናቸው በንፈስ ቅዱስ እስትንፋስነት ይተነፍሳሉ። በዚህ ትምህርት መቀዳደም አለ!! ብለህ ታስባለህ??
2026-07-16 15:19:31
1
itsmemyme12
user :
በስላሴ መቀዳደም የሚባል ነገር የለም ይሄ ሀሳብ በራሱ ምንፍቅና ነው መበላለጥ፣መቀዳደም የሚል አስተሳሰብ ነገረ ስላሴ ላይ የለም። አንተ ከየት ተማርከው
2026-07-15 16:38:33
0
user8073561162349
29🙏 :
🙏🙏🙏🙏
2026-07-15 10:53:34
1
sirakma23
የኔ ዓለም ሲራክ :
❤️🙏❤️
2026-07-23 19:37:58
1
To see more videos from user @wegbegabi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About