@fqr5316: ያየሰው ሽመልስን ይመስል ነበር#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #amharatiktok💚💛❤️ #oromia

ኢትዮ24
ኢትዮ24
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 July 2026 06:37:35 GMT
73751
1387
226
217

Music

Download

Comments

ha..asmare7
has191101 :
እኔ ግን ተመችቶኛል በጣም ይችላል ልጁ
2026-07-15 15:01:41
163
user6760059800243
haal :
ወላሂ ያየሰው ይችላል
2026-07-15 13:53:32
145
user6023288363810
user6023288363810 :
ያንተ ሰው ሽመልስ የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እንደርሶው ለሆዱ አይኖርም ጠንዝተው ሸምግለዋል ለምን አይቀርቡም
2026-07-15 14:34:48
76
addisu.dawit.work
Addisu dawit workneh :
ያየሰው ሽመልስ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነው ።
2026-07-15 16:43:54
83
amanuyibeltal23
Amanu :
ያየሰው የኢትዮጵያ ጠበቃ ነው።
2026-07-15 14:13:39
64
user84823030995144
user84823030995144 :
በጣም ይችላል አትደርሱበትም
2026-07-15 18:23:30
41
siemawiwe
siemawiwe :
ጋሼ እርሶ በዚህ እድሜዎ ለእውነት ሳይሆን ለሆዱ ሲያድሩ እርሱ ግን ገንዘብ እና ስልጣን ሳያማልለው ስለእውነት እውነትን ይዘግባል
2026-07-16 08:02:09
16
yoseph1631
Mr. Nexus :
ያየሰዉ ገብርኤል ምስክሬ ነው ይችላል
2026-07-15 17:47:16
27
biniam.fiseha.yem
Bini CR7 :
የጋዜጠኝነት ትክክለኛ መልክ ያየ ሰው ሽመልስ ነው ለኔ ግን አንደኛ ነው
2026-07-15 18:28:44
27
user77530655707838
ጊዜ ለኩሉ :
ያየሰዉ ሽመልስ በጣም ይችላል ከሱ በላይ ጋዜጠኛ የለም
2026-07-16 05:11:54
26
ye27stota
የ27ስጦታ :
ያየ ሰው አንደኛ እናቴን 💪💪💪
2026-07-15 18:54:00
14
fantufantu911
eyotaa :
ያየሰውን በዚህ ሰዓት መተቸት ትንሸ ይከብዳል
2026-07-15 17:26:34
18
nati_1233455
Nati :
ያየሰው ሽመልስ እውቀት ያለው ጋዜጠኛ ነው
2026-07-16 12:43:38
4
assefagetinet
Marita Love 2012 :
እሱ በመረጃና በማስረጃ ነው የሚሞግታችሁ እናንተ ግን ስድብ አደረጋችሁት
2026-07-16 08:44:38
7
user3676137806074
komatsu :
እሱን መተቸት ይከብዳል
2026-07-15 18:16:10
7
shiywa1
shi/welde :
እይ ካንተ በላይ ?
2026-07-15 08:07:37
8
user7428175613055
Tsegaye man :
እውነቱን በዴብ ስለነገራችሁ ነው ያየሰው ሽመልስ አንዴኛ ጋዜጠኛ ነው ማንም አይሰማህም
2026-07-16 06:22:51
6
eskewx2
Eskewx :
ሀቁን አጣፍጦ የሚያቀርብ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው
2026-07-30 22:04:16
3
user5395761836236
አትክልቴ :
ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ነው
2026-07-15 21:44:07
40
user14951054581634
Araya :
ያየሰው ማለት ብጣም ብጣም የሚገርም የሚደነቅ ጋዜጠኛ ነው
2026-07-16 09:51:26
19
user37627870176577
ተከዜ :
ድንቅና በለምጡቅ አእምሮ ሰው ነው ያየ ሰው ሽመልስ የዘመናችን እንቁዕ አንቂ ትውልዱን እያነቃያለ ታታሪ ጋዜጠኛ ነው
2026-07-16 10:50:55
6
beldesab
Belayab :
ተንጨረጨራችሁሳ ምን ነው🥺🥺🥺🥺
2026-07-15 18:48:24
9
yosefgirma677
Yosef Girma :
አብይ ከ7ኛ ክፍል አለማቋረጡን እርሶ ማስረጃ ያቅርቡ።
2026-07-16 14:27:01
5
ermiasbekele06
ermiasbekele :
ያየሰው ሽመልስ ጀግና ነው ማለቴ እኛ ኑሮ ለከበደን ኢትዮጵያን በነመለስ አገዛዝ ዘመን እና በብልፅግና ልዩነቱን ስለምናውቅ
2026-07-16 11:41:14
2
fistumadann
fistum Adann :
ያየሠውን መተቸት ጋዜጠኝነትነን እንደመጥላት ይቆጠራል።
2026-07-16 06:26:16
5
To see more videos from user @fqr5316, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About