@seido_b: "ከራስህ አልፈህ ለሰው ልትተርፍ ታስብ አልነበር?' ''ነበር ግን ተውኩት" ''አግብተህ ወልደህ ጥሩ ባልና ጥሩ አባት መሆን?" "እሱንም ተውኩት" "ህልሙ ሲሰበር ሌላ ህልም ወጣኝ፣ የጠመመውን በላቡ ጠጋኝ ነኝ ትል አልነበር?" 'ነበር ግን በቃኝ፣ ያለፈው ህልሜ... አሰባበሩ ልክ አልነበረም ስባሪው ወጋኝ'' "ያ ሁሉ ተስፋ ያ ሁሉ ወኔ ወዴት ተናደ?" "ቀሽም ጥያቄ፣ አልታይህም? ሲናድ ተጭኖኝ ስሩ ወድቄ?'' "ታናድዳለህ እንዲህ አይነት ቀልድ ካንተ አልጠበኩም' ''እንዳጋጣሚ ቀልዱን አልተውኩም¡' #ግጥም #poetry #ግጥምለምትወዱ #ግጥም_በግጥም #ግጥምበዜማ

seido
seido
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 July 2026 08:24:55 GMT
6269
244
9
22

Music

Download

Comments

lidu0507
Li❤️ :
ቪክ🔥🔥🔥
2026-07-15 11:51:14
1
hanos_12
Ale-kana :
ብዙ ሰው በልቡ ያስቀመጠው ሀቅ!!
2026-08-05 15:10:02
0
fikremaryam_yabatu
ፍቅረ-ማርያም ༆(ጠልሰም)༆ :
what a poem !! 👏👏👏✍️ድንቅ ቅልመት 🙏
2026-08-04 13:20:56
0
letarik2119
@Letarik2119 :
👏👏👏
2026-07-15 08:53:19
1
melakik0
Mela Kik :
🥺🥺🥺
2026-07-20 05:45:18
0
ftsum.ye
ፍፁም ቃል :
👌👌👌
2026-07-17 18:45:56
0
dr.abelo
@bela $ (MD) :
😂😂😂
2026-08-11 22:05:31
0
To see more videos from user @seido_b, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About