Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nikatdaily1: ከዛሬ ጀምሮ አንድ ሳንቲም እንዳትጨምሩ! አከራዮች ጉድ ፈላባችሁ! #BreakingNews #አከራዮች #todaynews #amharicnews #addisababa
ንቃት Daily (Nikat Daily)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 July 2026 09:06:05 GMT
295904
20222
206
1263
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.69MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.67MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
@፪ :
በራሴ ቤት ማንም አይመለከተውም 💪
2026-08-12 10:05:24
22
roza :
ሰው ከሰው ተስማምቶ መኖር ነው እንጂ የፈለገ ህግ መመሪያ ቢወጣ አይሰራም ዋናው መስማማት ነው
2026-07-31 20:13:34
83
yeshaw Beshir :
አይ ሞኞ ሰው በውስጥ ነው የሚጨምረው ።አከራዩ ከፈለገ ውሉ ከማለቁ በፊት የ3 ወራት ቅደመ ማሥጠንቀቂያ ሰጥቶ ያስወጣሃል
2026-07-16 11:44:51
38
ንጉስ ዘ ሰደድ ዘ ሼኽ ሙልጭ🤣 :
የምከራየው ቤት 11 ሺ ነበር ። እና አከራዬ 18 ሺ አረጉብኝ በጣም ጥሩ አከራይ ናቸው የሰፈሩ ገበያ 40 እና 38 ሺ ሲከራይ ። የዛሬ ወር 18 ሺ ላኩላቸው አሁን ግን ህግ ወጣ እኔ ግን በቃሌ መገኘት እፈልጋለሁ 18 ሺ መላክ ነው ፍላጎቴ ። እኛ ተዋደን እንኖራለን የመንግሰትት ሴሬ አያቀባብርሥ
2026-07-15 17:47:59
45
Fasil Tegegn :
ምንግስት ምን አገባው በቤቴ
2026-07-15 17:35:50
15
Mimi habesha clothing :
ምኞት አይከለከልም
2026-07-19 09:59:30
10
dereje dere :
እደዚህ እያላችሁ ሰውን እልህ ውስጥ አታስገቡት
2026-07-15 16:22:49
20
የፍቅር ሰው :
50 ሺህ ተስማምቶ 25 ሺህ ብለህ ውል ፈርም የሚሉትንስ
2026-08-07 09:07:12
2
1221LijeBK :
እኔን 6000 ነዉ የተከራየወት ነገር ግን 4500 ክፈለኝ ቀሪዉን በእጀ ስጠኝ ነወ ያለች
2026-08-07 09:27:35
0
ዮስቲ :
ለማባላት ነው
2026-07-16 11:56:02
8
who gave up :
ምን አይነት ድህነት ውስጥ ነው ያለነው ሰውን በሰራው ቤት እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ነውር ነው
2026-07-19 14:30:21
8
seleshi :
በራስ ንብረት ምን አገባዉ መንግስት ለህዝቡ ኮሰበ ጣራና ግድግዳ የተከራይ አከራይ የሚለዉን አይቀንስም
2026-08-12 16:02:15
3
Bekele Tefera :
አከራይ ያከራየበት ዘመን ከተጠናቀቀ ቤቱን ማስለቀቅ አይችልም?
2026-08-11 16:54:37
0
Biruk :
እናያለን እንግዲ
2026-07-15 22:20:50
4
desalegn037 :
በቃ ውሉ ሲያልቅ ይወጣል
2026-08-11 08:03:46
0
Engedaget Tegege :
የሰረቅን መሰለክ በስንት እዳዐየተሰራ ነው
2026-07-23 13:13:41
1
user2963019966200 :
2026-07-16 07:42:23
1
meku yohannes :
እረ ተው እ አንድ አይነት ልብሰ አንድ አይነት ወሬ
2026-07-21 12:41:05
2
Dawit Tadesse :
ለምንአይወራሰዉም
2026-07-15 18:56:32
2
user46947097921566 :
ማን ያለህ
2026-07-15 18:07:03
1
mmezgebu yitayi :
አዳሜ ልወደድ ብሎነዉ መንግስቱዶሮቤት ላረግነዉብልስ
2026-08-02 12:38:38
1
SABA :
ፍቅር በሰላም መኖር ነው የሚሻለው ያንተ የምትለው ነገር ይሄ ጥሩ አይደለም
2026-07-26 06:26:55
2
nunu melkam🙏 :
እኔ ስንዋዋል ቀንሰው ነው ያፈራረሙኝ ከዚህ ወር ጀምሮ የተፈራርምንበትን ብር በአንድ አካውንት የቀረውን በሚስትየው እንዳስገባ ጠይቀውኛል እኔም ሁለት አመት ሲሆነኝ ያሶጡኛል እንቢ ብል ሁለት አመት ሲሞላኝ ያሶጡኛል ብዬ እኔ መንከራተት ሰልችቶኛል
2026-08-06 23:53:37
0
desalegn037 :
ምንድነው ሁሉም ተነስቶ ልታወቅበት አለሳ በአከራይ ተከራይ። በቃ የተዋዋለው ውሉን ጨርሶ ሊወጣ ነው። ከተስማማ ደግሞ ውሉን አድሶ ይቀጥላል። ለምንድነው ሰው ከዚህ ርእስ አልወጣ ያለው። እንደፈለገ ሚያስለቅቅ ሚጨምር ያልተዋዋለ ነው። መፍትሄው ደግሞ መዋዋል ነው አለቀ።
2026-08-11 08:11:45
3
To see more videos from user @nikatdaily1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Bukan kotak sembarangan Bikin nyawa mereka langsung dicecer 💀 #masukberanda #dikiriminpaketsantet #paketsantet #filmpaketsantet #filmhoror #hororstory #horor #ceritahoror
Hat trick lụm cúp từ Evolution #onlive #esports #gaming #GamingOnTikTok #vtvcab #CrossfireLegendsVNG #CFL #HoaTuyenHuyenThoai #RoadToVietnamChampionship
C Section (3 months post birth) #csection #postpartum #postpartumbody
The ending was beautiful #mikasa #eren #aot #fyp #wink
:)) bcvl#xh #fyb #dump #chan #baode
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy