@feleg.media.network:

Feleg Media Network
Feleg Media Network
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 July 2026 10:52:40 GMT
194222
14083
310
1278

Music

Download

Comments

testiyztoo1
what :
Imagine calling it a dialogue when only one voice is heard. No debate, no exchange, no solutions—just a monologue wearing a "dialogue" name tag.
2026-07-15 14:53:28
2
2324aman
2324(Aman) Arsenal :
ለወሬ የተፈጠረ መንግስት ምን ይባላልሏ
2026-07-15 11:48:35
411
gigiyana21
ከደረይቲ ጓል🤎✨️ :
mke sayhon mistr new🙄
2026-07-15 19:12:24
0
tomasgrmay75yahoo.com
ቶማስ 1212 :
አረ ኡኡኡ ምክር 1ሚስጥር ነው ኣይወጣም ማለት ነው ምክር 3ዋጋየለውም መለት ነው
2026-07-15 12:15:28
108
zeaman161
Ze Aman :
ትግራዋይ ሆኞ ምሳሌው ማላቀው እኔ 😥
2026-07-15 19:56:57
51
adisuzenebe
adisu zenebe :
keep on pushing man there is no man made thing that can not be improved!!!
2026-07-15 17:11:33
0
nakme20
nakme20 :
@111111111111111111111111111111111111111111
2026-07-15 21:14:58
0
rasma.ras4
𝓭𝓲𝓷𝓪𝓻 :
ኣረ እንደዛ ኣይደለም ስለ ሚስጥር ነው ብቻህን ከመከርክ ምስጥርህ ተቀብሮ ይኖራል የ2ሰው ሚስጥር ከመሬት በላይ 3ሰው ከሆነ እንደ ዘር ይበተናል ኣያስማምንም ማለት ነው
2026-07-15 14:07:08
37
hailish12217lj
Hailish tsewar :
አባባሉ ጭራሽ አይገናኝም እኔን ጠይቀኝ😁😁
2026-07-15 16:22:09
25
fike346
Fikadu Dhaba :
Currently PP calls TPLF and Tigrians 100 times in a minute. What does it indicate? Strength or weakness of TPLF ??????
2026-07-15 17:35:55
0
brexabi7
brex :
ምክር የሚል ቃል ምስጢር በሚል ይስተካከልልን ክቡርነትዎ ምስጢር ሓደ ትሕቲ ምድሪ ምስጢር ክልተ ልዕሊ ምድሪ ምስጢር ሰለስተ ዘርኢ ምድሪ
2026-07-15 12:14:21
121
23mommmm
23mommmm :
አባባሉ ግን ፍችው እንደሱ አይደለም የነገረህ ሰወ ለራሱም አላወቀውም
2026-07-15 11:41:15
29
user5610092954163
Randa :
አረ ስህተት ነው። እንደዚህ የሚል አባባል የለም። " ምክር " የሚለው "ሚስጢር" በሚል ይስተካከል። ከዛ "ሚስጢር ሓደ ትሕቲ ምድሪ፥ምስጢር ክልተ ልዕሊ ምድሪ፥ምስጢር ሰለስተ ዘርኢ ምድሪ" ነው የሚለው። ትርጉሙ ደግሞ " የአንድ ሰው ሚስጥር ከምድር በታች፡የሁለት ሰው ሚስጥር ከምድር በላይ፡የሦስት ሰው ሚስጥር የምድር ዘር" ይሄ ማለት ደግሞ የአንድ ሰው ሚስጢር ማንም ሰው አያውቀውም ድብቅ ነው ማለት ነው። የሁለት ሰው ሚስጢር ደግሞ ከምድር በላይ ነው ሌላ አካል ሊያውቀው ይችላል። የሦስት ሰው ሚስጢር ደግሞ በምድር ላይ እንደተዘራ ዘር ነው፣ማንም ሰው ሊያውቀው ይችላል ማለት ነው። ስለዚህ መልእክቱ አይገናኝም።
2026-07-15 20:14:38
11
g.abba4
G Abba :
ar endeza adelem menigsitachin
2026-07-15 14:43:22
0
kachaye27
kachaye27 :
አረ እንደዛ ኣይደለም.....ሚስጥር ነው ትርጉም እንደዛ ኣይደለም
2026-07-15 16:51:00
10
user4060016233256
ፍቕሪ ኢሎም ጸዊዐሞ :
ምክር ኣደለም .ምስጢር ነዉ
2026-07-15 17:09:17
12
hadisassefa23
Hadis assefa :
ሰብ ይታአከብ ምኽሪ ክርከብ'' በሚል ይስተካከል 👌👌👌
2026-07-15 14:16:00
11
aregawi.cana
Aregawi Cana :
ሚጢር አንድ አይባክንም፣ምጢር ሁለት በመጠኑ የተጠበቀ፣ምጢር ሶስት የተበተነ የባከነ ማለት ነው
2026-07-15 12:35:43
6
23mommmm
23mommmm :
ሚስጥር 1 ትሕቲ መሬት ማለትማ ሚስጥር የሚደብቅ ነው ከሁለት ሰው በላይ የሆነ ነገር ግን ሚስጥርነቱ አይጠበቅም ለማለት ነው።
2026-07-15 11:45:28
23
l1u2l3u4la5l6a7
lu la la :
ሁሌ ውሸት
2026-07-15 15:00:21
7
t2576711
ኣልፋ ኦ ሜጋ :
መን እዩ ተርጓምዎ በጃኻ?
2026-07-15 12:17:39
8
hilltopacademy2
Hilltop :
የ አባባሉ ትርጉም በተቃራኒው ስተረጉመው ነበር። 1 ሰው ከመከረ ምስጢሩ የተቀበረ ያህል ጥብቅ ነው፤ 2 ሰው ከመከረ መውጣቱ አይቀርም ማለትም ምስጢር ሆኖ መቆየት አይችልም፤ 3 ሰው ከመከረበት ግን ምስጢር ያልከው ነገር እንደ ዘር የተበተነ መሆኑ። ይህ ማለት በዛ ብሎ ሳይሆን አነስ ብሎ መምከር ነው ሚሻለው። በሚል ነበር ስረዳው የኖርኩት።
2026-07-15 15:13:12
5
kuja3769
kuja :
ችግራችን ሰላም፣የኑሮ ውድነት የቤት ችግር ነው ይህን የማይፈታልን ምንም አንፈልግም ሰልችቶናል ከገባችሁ
2026-07-15 15:28:20
6
viva.yas
yoni119 :
አውሮቶ መሪ በል ብለውኝ ነው😁😁
2026-07-16 05:42:57
1
solomonayele361
Jesus is Lord :
ድንቅ አባባል ሕይወት ለ ሰወች መንገድ አመልካች ነዉ ።
2026-07-16 02:54:17
2
To see more videos from user @feleg.media.network, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About