@ethioafeta: 20/80 አዲስ ባለ 1 መኝታ ምን ያህል መቆጠብ ይጠበቅብኛል?? 20/80 ባለ 1መኝታ 196 196 * 12ወር *14ዓመት =?? 196*12 ወር= 2352 የ 1አመት የቁጠባ መጠን 2352 * 14= 32,928ስለዚህ ከ2005 ጀምሮ እስከ አሁን ያለዉ የቁጠባ መጠን 20/80 ባለ 1 መኝታ 32,928 ብር አካውንት ላይ መቀመጥ አለበት ነገር ግን አሁን ባለዉ መረጃ ከዚህም ከፍ ተደርጎ መቆጠብ እንዳለበት ተገልጿል።
ኢትዮ አፍታ (Ethio Afta)
Region: ET
Wednesday 15 July 2026 12:48:45 GMT
Music
Download
Comments
biruk :
ህዝብ አታሞኝ 196 ወደ 35ሺ ብር ቆጦቦ ማነው እጣ ውስጥ የሚያስገባው ለጉዳይ ማስፈፀሚያ የማይበቃ ብር ዞር ብለው የሚያየው የለም
2026-07-16 06:11:44
14
ወንዳየwenduye atsbha :
እኔ አሁን 2005 አመተ ምህረት ላይ 25 ሺ ዶላር መንዝሬ በወቅቱ በነበረ ምንዛሪ 250 ሺ ኢትዮ ብር ሙሉ ክፍያ አስገብቻለው 40/60 ባለ 2 መኝታ ግን እስከ አሁን ወፍ የለም ያኔ ባለ አንድ መኝታ ጎንዶምኔም ይገዛልኝ ነበር አሁን ግን ያለው 300 ሺ ነው እና በአሁን ሰአት መንግስት ቤት ለእኔ ቤት ያለ መስጠት ሞራል አለው ?
2026-07-16 06:40:36
4
Yami :
active lemareg yet nw mehed yemitebekibign?kekefelku koychalehu
2026-07-18 05:23:13
0
Happy collection :
የተባለውን ቆጠብን እኮ …. ጥያቄው ይሰጡናል ወይስ አይሰጡንም ነው😳
2026-08-16 17:24:11
6
ወንድም 20/80 2005 ስንት ነው መቆጠብ ያለብን በእጣዉ ለመካተት
2026-07-16 14:37:45
2
Zewdu Awoke :
አቋርጨ ነበር አክቲቭ አድርጊያለሁ አሁን ብሩን ባሰገባ ይቻላል በናታችሁ የምታውቁትን ንገሩኝ 🙏🙏🙏
2026-07-17 16:10:16
1
wabi :
እጣ ዉስጥ ለመካተት መስፈርቱ ምንድነው
2026-07-16 05:32:01
1
🌎aynalem ketema 760💚💚 :
ባለሁለት መኝታ ሃያ ሰማንያ የሁለት ሺ አምስት ተመዘጋቢ ነኝሶስት መቶ ሰባ ሺብር ነው የቆጠብኩት እና እጣ ውስጥ አልካተትም ማለት ነው
2026-07-16 12:17:42
3
ባምላክ ደላላ :
መቸ ነው ምዝገባ ያለው ንገሩኝ
2026-07-16 18:37:55
0
dani loyal :
አስር ዘጠናን አይገልፅም ስንት ነዉ መቆጠብ ያለብን 2005
2026-08-13 15:04:57
0
ኪዳን ሚዲያ :
ዘግቼ ብሬን አውጥቼ ነበር መቀጠል የምችልበት መንገድ አለ?
2026-07-17 19:02:25
0
teddy 🧸 :
40/60 የቆጠብኩት በጣም ትንሽ ነዉ ካቆምኩ ቆየው በጣም ምንድነው ማረግ ያለብኝ
2026-08-17 09:25:15
0
danas :
ለባለ 3 20/80 ስንት መቆጠብ አለበት ?
2026-08-19 06:45:27
0
wubit ye jesus lji 🎀🎀🎀 :
እኔ የ 2005 ተመዝጋቢ neg እና 100500 kotibelewu ena ዕጣ egebalew bro
2026-07-16 15:23:04
1
Kagnewu.B :
20/80 37ሺ ብቻ ነው የቆጠብኩት 😏
2026-07-16 17:06:59
0
አሌክስ :
@አሌክስ:እኔ ባለ 3 ነው የተመዘገብኩት 250ሺ አስገብቻለሁ 2005 ተስፋ አለኝ
2026-07-16 14:56:00
0
yordi :
አስከዛሬ የወጣውን እጣ የት ማግኘት እችላለሁ
2026-07-18 05:53:19
0
hana :
ትክክለኛ አይደለም አልታወቀም ቤቾች ልማት ምንም አይነት መረጃ አልሰጠም
2026-07-16 19:51:00
6
@ Bpac- :
2005 ባለ 3 ፡ ስንት ነው
2026-07-18 13:46:18
1
amen12zane :
አቋርጨ ነበር አሁን ለመቀጠል ምን ማድረግ አለብኝ? 🙏🙏🙏
2026-07-17 09:09:53
0
weyni :
ስላልገባኝ ነው ዕጣው ውስጥ ለመግባት ባለ 1 መኝታ ስንት መቆጠብ አለበት
2026-08-16 09:25:15
1
helenadesalegn8 :
የኔ ባለሁለት ነው ከ 60000 ሺ ፈቀቅ ማለት አልቻልኩም 😞ግን እግዚአብሔር ጣልቃ ይገባል ይህን አምናለው 🥰
2026-08-19 15:04:29
1
tsigefikadu :
ወይ መጫወቻሆንንእኮ ገበዝ
2026-07-20 19:37:06
2
Beti :
አዲስ ምዝገባ ነው ወይስ ለነባሮቹ?
2026-07-17 21:06:40
1
mamesiraj10 :
የረጅም ጊዜ ክፊያ በአንድ ጊዜ አጠቃሎ የፈጸመውን ሁሉ ያጠቃልላል በየወሩ መክፈሉ
2026-07-16 07:43:03
0
To see more videos from user @ethioafeta, please go to the Tikwm
homepage.