@user44743948241873: #ራሳ የሁሉም ራስ መሆኑን ማመን ያስፈልጋል‼️ ራሳ ተኩሶ የጠላትን ራስ ሲያፈርስ የሚደነግጠው የጠላት ኃይል የሆነው አካል ብቻ ነው:: የራሳን ገበሬ ያክል የታጠቀ በአማራም በኢትዮጵያም ምድር ላይ ልዩ ቦታ ካለ እና በማስረጃ አቅርቦ የሚያስምነኝ ካለ ለማመን ዝግጁ ነኝ:: ዳሩ ግን የሁሉም መልስ የሚሆነው "የለም" የሚል ነው:: ራሳ መሬት ላይ ወንድ ልጅ ተወልዶ አስር ዓመት ሲሞላው በስሙ አንድ ማይካ ክላሽ ኮፍ መስጠት የአካባቢው ባህል ነው:: ራሳ ወንድ ልጅ ተወልዶ ከስምንት እስከ አስር ዓመቱ ባለው ሁለት ዓመት ውስጥ ልጁ በአባቱ መሳሪያ መፍታት መግጠም ብቻ ሳይሆን ኢላማ (ታርጌት) መለማመዱ የቆዬ ባህል ስለሆነ አንድ የአስር ዓመት የራሳ ወንድ ልጅ በ20 ሜትር ርቀት የክላሽ የጥይት ቀለህን አልሞ ይመታል:: የራሳ ወንድ ልጅ ተኳሽ ነው የሚባለው በዚህ የአስተዳደግ ሂደት ውስጥ ስለሚያልፍ ነው:: ራሳን አምርረው የሚጠሉት የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው ብአዴናውያን እና መሰሎቻቸው ናቸው:: የሚፈሩት ደግሞ የህዝቡን ተዋጊነት የሚያውቁት እውነቱን ለራሳቸው ነግረው ሀቁን የተቀበሉት ሲሆኑ የሚጠሉት ግን የህዝቡን ጀግንነት ቢያውቁም የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው ራሳቸውን የስነልቦና ህዳጣን ያደረጉ ፈሪዎቹ ናቸው:: የራሳን የሚፋጅ ክንድ የቀመሱት በኬምሴ የሚንቀሳቀሱት ኦነጎች እና ከሰሜኑ ክፍል መጥተው ከብልፅግና ጋር ተሻርከው አማራን ሊያጠፉ ከራያ እስከ ሸዋ ይፋት የመጡት ህወሃቶች ናቸው:: ኦነግም ሆነ ህወሓት የራሳ ስሙ ሲጠራ በፍርሃት ይንዘፈዘፋሉ: ለምን ከተባለ ያ ቀለህ ሲመታ ያደገው ተኳሹ የራሳ ወጣት ራስ ራሱን አፍርሶለት ነበልባል ክንዱን ስለቀመሱ ነው:: ለወረራ ከሰሜን የመጣውን የህወሓት ወራሪ ኃይል አከርካሪውን ሰብሮ ከሸዋ መሬት የመለሰው የራሳ ገበሬ መሆኑን የህወሓት ጀነራሎች ሳይቀሩ በደንብ ያውቁታል:: የራሳ ወንድ ልጅ አንድ ጊዜ ምሽግ ከያዘ ከላይ ታንክ ቢያጕራ, መድፍ ቢፈነዳ, ሞርተር ቢጮህ ጠላትን ከፊቱ መቶ እስካልገደለ አንድም ጥይት አይተኩስም ከምሽጉም ንቅንቅ አይልም:: ይህንን ስነ ልቦናውን ያላወቀችው ህወሓት 2014 ዓ.ም መድፉንም ታንኩንም ሞርተሩንም አፈንድታ ስትጨርስ በራሳ ሜዳ ላይ ሰው አይኖርም ብላ እግረኛ ስታስጠጋ የራሳ ገበሬ አቧራ ለብሶ ከምሽጉ ድፍጦ ስለጠበቃት ለነጋሪ ሳትተርፍ አንድ ሙሉ ኮር ኃይሏን ሲጨርስባት ወዲያውኑ ወደ ኋላ ተመለሰች:: በዚያ ውጊያ ያልጠበቀችው ስለገጠማት እና ቅስሟ ስለተሰበረ ሙሉ ጦሯ ለፍርሰት ህወሃትም ለሽንፈት የዳረጋት የራሳ አርሶአደር ከፍተኛ ምት ነው:: ያን ጊዜ ጩልሌው ብልፅግና "ህወኃትን መትቼ ከሸዋ መሬት መለስኳት" ብሎ ዲስኩር ቢያስነግርም ሃቁ ግን ሌላ ነው:: መቶ የመለሳት በዋናነት የራሳ ገበሬ ተዋጊ ኃይል ነው:: በርግጥ እውነቱን ራሱ አብይም ያውቀዋል:: የራሳ ሕዝብ ሃያል ነው ስንል በማስረጃ ነው:: አሁን አሁን ራሳ ሲባል የሚደነግጡ የዚህ ትግል ደጋፊ ነን የሚሉ የስነ ልቦና ሕዳጣኖች በርክተዋል:: ራሳ የጠላት አይን አልሞ በመምታት ነው ጀግና የተባለው:: በስነ ልቦና ከፍታ የራሳ ሕዝብ የደረሰበት ለመድረስ ከፍ ያለ የአርበኝነት ተጋድሎ መፈፀም ያስፈልጋል:: በሥራ እንጂ በወሬ የከፍታ ማማ ላይ መውጣት አይቻልም:: የራሳ ሕዝብ የአማራን የብሄርተኝነትን ትግል ቀድሞ በማስጀመር ረገድ የፋኖ ኃይሎችን እንደ አማራም ሆነ እንደ ሸዋ ጫካ ውስጥ አስቀምጦ ከብአዴን ብልፅግና ጥቃት ተከላክሎ ፋኖዎቹ የሚበሉትን እና የሚለብሱትን ወጪ ሸፍኖ ፋኖን ለዚህ እንዲበቃ ብዙ ዋጋ የከፈለ ሕዝብ ነው:: በአማራም ምድር ተባለ በሸዋ ምድር ማንም ጫካ ሳይወጣ በራሳ በረሃ ጫካ ወተው አሁንም በዚህ ትግል ላይ ያሉትም ሆነ የትግሉን አጀማመር የሚከታተሉ የነበሩት ሁሉ ሕያው ምስክሮች ናቸው:: በጥቅሉ የትግሉን አጀማመር ለማታውቁ ድንገት ወደ ትግሉ የተቀላቀላችሁ ሁሉ ልታውቁት የሚገባው የአማራ ፋኖ የትጥቅ ትግል ድርጅታዊ ቅርፅ ኖሮት የተጀመረው ራሳ ምድር ላይ ነው ልንላችሁ እንወዳለን:: የራሳ ገበሬ ከተዋጊነቱም በዘለለ አርሶ ማሾ, ማሽላ እና ጤፍ በተሳቢ ትራከር የሚጭን ለየት ያለ ሰፊ ሜዳ እርሻ ያለው ተፈጥሮ በፀጋዋ የጎበኘችው አካባቢም ነው:: በእንስሳት እርባታም እንደ ሀገር ታዋቂ ቦታ ነው:: #ራሳ በጀግንነቱ የሁሉም ራስ ነው #ራሳ በብሄተኝነቱም ትግል ጀማሪ በመሆን ራስ ነው #ራሳ በግብርናው የተመሰከረለት አምራች ነው #ራሳ በእንስሳት ሃብቱ ታዋቂ ነው ነግዶ በማትረፍ የተመሰከረለት አካባቢ ነው የምሁራን መፍለቂያ ነው በደግነቱ የተመሰከረለት ሕዝብ ነው የቆንጆዎች ምድርም ነው ለዛሬ የስነ ልቦና ህዳጣኖች ስለ ራሳ ይህንን ካልኩ ወደፊት ስለ ራሳ አጠቃላይ ምንነት በሰፊው የምመለስበት ይሆናል:: እና ዘመዶቹ አላችሁ❓ ሊንኩን ተጭነው ይህንን የፌስቡክ ገፅ ይከተሉ‼️ 👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100055550456239&mibextid=ZbWKwL

ቓርሽም 🦅🦅🦅
ቓርሽም 🦅🦅🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Wednesday 15 July 2026 13:49:29 GMT
1852
153
18
6

Music

Download

Comments

marta.m9768
Marta M :
my shewa enamesegnalen
2026-07-15 21:05:38
0
bonaaoromiyyaabonas
ራካፋኖ :
😎😎😎🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ራካዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 21:55:25
0
user55253716294343
ነገን 🇨🇬 በተስፋ :
እናሳ እራሳ በለኝ💪💪💪💪💪
2026-07-15 20:18:54
0
miki.babshet
➽(ይደገም💪አደዋ)💚💛❤️)) :
አንበሶቸ ትለያላችሁ💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-07-15 14:54:05
0
temesgen.gonte
አደበኛዉ⏭⏸⏮🎧 :
ራሳዬ💪🐆🐅🐆
2026-07-15 18:32:58
0
ashu.bsotegnaw
Ashu :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 17:56:53
0
hfb3873
አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀው :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪
2026-07-15 19:18:21
0
abrshiman46
abrshi,MaN 🥷🤟🇦🇪 :
💪💪💪💪
2026-07-15 18:29:25
0
abrshiman46
abrshi,MaN 🥷🤟🇦🇪 :
🙏🙏🙏
2026-07-15 18:29:14
0
tesfa.tesfa69
የ ን ጉስ ዘር ነኝ ስልህ :
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-07-15 17:58:13
0
ks.kedera.yefkir.s
ks kedera yefkir sew 💚🧡❤️➕ :
🥰🥰🥰
2026-07-15 20:23:34
0
tiktok.et03
@"ገራ➳ፊ"➸ው🦅''ራሳ🗡🇨🇬 :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 17:37:29
0
user33215254228006
🔵🔴⚫️ :
❤️❤️❤️
2026-07-15 17:01:01
0
miky.negni.yerasaw
እሳቱ እራሳ 🇨🇬🇨🇬🐅🐅💪💪👨‍✈️ :
🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
2026-07-15 15:16:28
0
userzoe3769g9v
ንስር አምሓራ ✅✅ :
🥰🥰🥰
2026-07-15 14:35:42
0
userzoe3769g9v
ንስር አምሓራ ✅✅ :
💪💪💪
2026-07-15 14:35:22
0
user4260998217842
ሳራ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት💚💛💖💪 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 14:34:57
0
user6905319958867
ቀን አለ ቀና በል /// :
🥰🥰🥰
2026-07-15 20:27:17
0
To see more videos from user @user44743948241873, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About