@ramo.news.advertiz: #news #ramo #news

Ramo News & Advertizing
Ramo News & Advertizing
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 July 2026 14:27:38 GMT
69533
2134
63
316

Music

Download

Comments

hamzaali547
Hamza ali :
ከቦሌ ድልድይ አያት 70ብር ያስከፋላሉ ግፋኮነዉ ሠለቸን መረረን 50 birr ነበር የመግስት ያለህ
2026-07-15 17:12:01
2
user9358515150996ab.k
user09Abu Inaya :
እመነኝ ከአሁን በኋላ ታክሲወች መናሀሪያ ገብተው አይጭኑም መንገድ ላይ ነው የሚቆሙት
2026-07-15 17:16:21
8
teredugn
wiz dad 🇪🇹 :
መንግስት ትኩረት ያልሰጠው ስራ ረዳትነት አስትተው ብቻቸውን የሚሰሩ ሹፌሮች ኧረ አንድ ነገር ይባሉ አዲስ አበባላይ ከ20 ሺ በላይ ረዳት ስራ በነዚ አለረዳት የሚሰሩ ሹፌሮች ስራ አስፈትተዋል መንገድ ትራንስፖርት ያለረዳት እንዴት
2026-07-16 19:08:27
1
msa.yo.5060
መሴ የሸገሩ :
ተመስገን አሁን ሰላሜን አገኘዋ ወንድሜ ጥሩ ነው🥰🥰
2026-07-16 19:30:36
0
user1001060053421
brada :
ምርጥ ነበር😳
2026-07-15 21:16:07
0
user9158192861504
user9158192861504 :
እየተዘረፍን፣ንነዉ
2026-07-16 06:13:09
0
user2194816171330
user2194816171330 :
እሽ እልልልልል
2026-07-17 07:03:27
1
yikirta31
Yikir Ta :
ሀሪፍ ህግ -ግን ወሬ ብቻ
2026-07-16 06:16:37
0
user65380582487466
በቀለ :
😁
2026-07-17 17:12:35
0
fisehaabera7
fish :
ታክሲ ላይ ሲሆን ትበረታላቹ።
2026-07-15 21:02:28
3
ibn9685
ibnu hassen :
አይ እንኳን ደስ አላችሁ ! ህጉ ይወጣል እንጂ መች ይሰራበታል
2026-07-16 03:29:30
2
pogacaruae
Lotto :
ነዳጅ እየጨመረ ታክሲ እንዳይጨምር ምን ማለት ነው
2026-07-15 20:37:18
1
jakmel443gmail.comje
.Jemal Akmel news :
እኛ የቸገረን የታክሲ እግ ማውጣት አይደለም የለት ተለት ቀለቦችን ተመን ቢወጣ ነው ጤፍ ለመግዜት እቁብ መግባት ነው የቀረን
2026-07-15 22:13:59
4
abduy2525
[email protected] :
አረ ተው ተግባርና ንግግር እኮ ልዩነት አላቸው
2026-07-15 14:52:39
3
gaae085
ኢትዮጵያ ትቅደም :
ለምን ከዝህ ሁሉ መከራ በውኃ የሚሠራ መኪና አንሠራም ????
2026-07-16 10:28:34
0
user29161961508204
user2916196150820ማሜ :
ታክሲ ምን አጠፋ እመነኝ ሰራ አቆማለሁ የምበላዉ አለኝ
2026-07-15 22:41:12
0
h6263461
H :
በወሬ ብቻ ሆና መቸ ተተገበር በዛያላይ ብሩም አልቀናሰም
2026-07-15 16:50:23
1
tamene.kebede4
DamrDamr :
ዋናአው ማነው ተ
2026-07-15 15:31:46
0
user4756205500854
user4756205500854 :
አይ መንግስት
2026-07-15 17:18:52
0
umuabdulaz
asli :
degmo takse lyasatun nw
2026-07-15 18:33:33
0
user480025511428zezw
zezew :
selam belachew
2026-07-16 05:44:03
0
khalidhabibi15
Khalid Habibi 💚 :
betam turu wow
2026-07-15 17:20:41
0
user199326855224
ፍረሆት ወሄቃሩ :
በትክክል የጉመሩ
2026-07-15 18:42:27
0
biynyamaunsht4566
binym :
ከምሽት በጣም 3 ሸሰአት ጨማሪዬ ያልወ
2026-07-15 18:35:26
0
negashii309
የበራሀው 309 :
ቃራንዮ ተቆጣጣሪዮች 100ብር ጋብ አለቻው ከሹፌሮች አውቃው ከዘቦታ አይቆጠጣሩም አራ ምማለከተው አከል መፍትሄ ይስጣን ችግሩ ሹፌሮችጋ ብቻ ሰይሆን ተቆጠጣሪዎች ጋነው የለው የ100 ብር ጋብነው የለቻው ምቆጠጣር ዬለም ራሞ ድምፅ ሁናን
2026-07-15 16:15:58
0
To see more videos from user @ramo.news.advertiz, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About