@lalikalekyan: One more pair to my huge collection of sunglasses. I'm obsessed with these ones 😍 @Acuitis #moisdusoleil #acuitis #solaire #businesscollaboration

Lalik Alekyan
Lalik Alekyan
Open In TikTok:
Region: FR
Wednesday 15 July 2026 15:30:28 GMT
402
30
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @lalikalekyan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የጆርዳን ፖሊሶች ክብርና የሀገራችን የሕግ አስከባሪዎች መዘንጋት! 🙏💔 ​ዛሬ በጆርዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የቅዱስ ሚካኤልን በዓል በታላቅ ድምቀት ሲያከብሩ፣ የጆርዳን የሕግ አስከባሪዎች (ፖሊሶች) ምዕመናኑን በፍቅርና በክብር አጅበው፣ ሰላማቸውን ጠብቀው እያስመረቁ ሲያስተናግዱ ማየት ልብን በደስታ ይሞላል። ለስደት ሀገር ሕግ አስከባሪዎች ምዕመናንን በክብር ላጀቡበት ትጋት ታላቅ ምስጋና ይገባቸዋል!👏 ​ነገር ግን ይህንን ሳስብ የሀገሬ ነገር ልብን ያደማል... ​በሰው ሀገር የሌላ እምነት ተከታዮች ለኦርቶዶክሳውያን እንዲህ ያለ ከበሬታና ጥበቃ ሲያደርጉ፣ በገዛ ሀገራችን ግን በየቀኑ የምንሰማው የሚሰቀጥጥ ዜና ነው። እንደምናየው በአሩሲና በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች የእግዚአብሔር ቤት የሆኑት አብያተ ክርስቲያናት በአሸባሪዎችና በጽንፈኞች ሲቃጠሉ፣ ምዕመናን በዓላትን አክብረው በሰላም ወደ ቤታቸው ሲመለሱ መንገድ ላይ ጥቃት እየተፈጸመባቸው ሲገደሉና የተረፉት ደግሞ ለከፍተኛ ታጋችነት ሲዳረጉ የሀገራችን ሕግ አስከባሪዎች የት አሉ? ለምንስ አይደርሱላቸውም? ​የሰው ሀገር መሪዎችና ፖሊሶች ለእኛ ወገኖች ያሳዩትን ሩኅሩኅነትና የሕግ ማስከበር ብቃት፣ የሀገራችን ባለሥልጣናትና የጸጥታ አካላት ሊማሩበት ይገባል። የገዛ ዜጋውንና እምነቱን ከአሸባሪዎች ጥቃት መጠበቅ ያልቻለ የሕግ አስከባሪ አካል መወቀስ አለበት። ​ቪዲዮውን በመመልከት በሰው ሀገር የተደረገውን ክብርና በሀገራችን ያለውን መከራ እናስተውል! ​#ቅዱስ_ሚካኤል #ጆርዳን #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ #ፍትሕ_ለኦርቶዶክሳውያን #ሕግ_ይከበር

About