@eyuel_hab: ይሄን ትውልድ የሆነ ነገር ሰብሮታል ብዬ አምናለሁ ! ብዙ ሀዘን ያቀፉ አይኖችን ከሚስቁ ጥርሶች ጋር ይታዩኛል ። እስከ መቼ ይሆን የሆነውን የማንሆነው ?  እራሳችንን ሆነን ለመዳን መድኃኒታችን ጋር የምንቀርበው መቼ ይሆን ? በንስሃ እኮ ራስን ይኮናል ... ከእግዚአብሔር መታረቅ ከራስ ጋር መታረቅ ነው ! ጌታ ሆይ የሆንኩትን ልሁን በቃ የፊት ጭምብሌን አውልቄ ፣ ራሴን መዋሸት አቁሜ እድን ዘንድ ካንተ ታርቄ እራሴን እሆን ዘንድ እርዳኝ

dn eyuel hab
dn eyuel hab
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 15 July 2026 17:12:11 GMT
159361
41537
204
2158

Music

Download

Comments

hosaena24
HOSAENA 🦅 :
መምህር ምክርህ ሁሌም አስታውሰዋለው “አያልፉም ያልኳቸው መጥፎ ቀናቶች ሁሉ በእግዚአብሔር አልፈዋል”🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
2026-07-15 18:22:54
103
abeni_abeni
Abeni🥰 :
ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏 ከእቅፉ አይለይህ🙏🙏🥰
2026-07-15 17:26:08
157
signorit21
Signorita 🦋🦋 :
ሁሉም ነገር ከንቱ ነው
2026-07-15 17:24:01
35
dawittare
dawit :
መምህር ምን አልባት ይህን ትውልድ በዕጁ የያዘው ስልክ አባክኖታል ብዬ አስባለሁ ከዛ ባሻገር የአስኳላ ነገር ነው ብዬ አምናለሁ ከሁሉም የሚያሳዝነው የአምላካችንን እጅ በግድ እየለቀቅን ነው እርሱ ሆኖ ነው ያለቀቀን እናም መምህር በዕጃችን ያለው የቴክኖሎጂ መሣሪ አጠቃቀሙ አልገባንምና እርሱ ነው የነፍሳችን ጠላት !😭😭😭
2026-07-16 03:54:55
53
berry212328
Cruella Devil 👿 :
Rebuni u don't know how much በወንድምክ እንደምቀና ከዛም ደግሞ ለእኔም መምህሬ እንደሆንክ ሳስብ ደግሞ እድለኛ ነኝ እላለው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ ሁሌም እላለው እንኳንም የእኛ ሆንክ በአንተ ስብከት እንዴት addicted እንደሆንኩኝ ማርያምን ሳላዳምጥክ አልውልም መምህሬ 🫂❤️‍🩹
2026-07-15 21:00:00
7
user261726302290
@በፀሎት የአርሴማ :
ውድ መህራችን ፊጣሪ ከክፉ ይጠብቅልን እመቤቴ ከእቅፋ አታውጣህ 🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 18:01:35
9
michaelawit12215
ሚካኤልአዊት🩶12🕊 :
መድኃኔዓለም ግን ሲወደን የካው ሚካኤልን በአንተ ስብከት ስንት ነገር እንደተማሩኩ እመብርሃን ተጠብቅህ🥺♥️
2026-07-16 17:27:46
8
lidublen
Lidiya🌸 :
CAPTION🙏
2026-07-17 07:37:01
3
kidistmih
Kidist242643023 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን 🙏🙏🙏
2026-07-15 17:42:44
5
meskerembekele0931gmail0
meski ፳፪ :
አሜን🙏🥺
2026-07-15 17:37:52
5
orthodox_proof_of_faith
Orthodox_Proof_of_Faith✝️⛪️ :
ረቡኒ🥰
2026-07-15 22:07:22
3
sisay4427
afrata and kduse :
እውነት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ለስጋውና ለደሙ ያብቃን
2026-07-16 16:22:53
3
lifechalenges1221
brtu set :
amennnn🥺🥺🥺🥺
2026-07-17 12:49:20
1
mesraet4
Meserate :
በመንግስትህ አስበኝ የኔ ጌታ 😥🤲
2026-07-15 17:18:01
2
almazkebede843
ድንግል ድንግል ወላዲተ ቃል ፳፩እናቴ :
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🥰🙏
2026-07-15 17:42:25
2
elushaa2123
elu2123 :
መምህራችን እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመነህን ይባርክልን በ እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በዉነት ሁሌም ትምህርቶችህን ስሰማ ዉስጤ ይታደሳል🙏
2026-07-16 06:37:22
2
shambelnz
shambel 21 my mom 🇫🇷 :
Memeherachen fetariy edemena tena yestelen
2026-07-15 17:16:01
3
hawasa46
haileyemikael :
እውነት ነው መምህር🥰🥰 Thank you
2026-07-17 04:57:50
1
beshi0991
Beshi :
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
2026-07-21 19:29:34
0
frezermulu
frut#2121# :
ህይወቴን በትንሹ ቀይረህልኛል
2026-07-25 05:25:34
0
meriwelde
meri :
መምህሬ ቃለ ህይወት የሰማልን🙏 ተስፋ እዳልቆርጥ ፀልይልኝ🙏🙏
2026-07-23 15:27:52
0
d.n_milibeke
d.n mili bek :
አሜን አሜን አምላኬ እርዳኝ 😔
2026-07-21 19:42:35
0
elu7784
elu 1921 :
amen🙏🙏🙏
2026-07-23 07:15:17
0
micky.....12
𝚖𝚔📺 :
first🧡
2026-07-15 17:14:10
0
To see more videos from user @eyuel_hab, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About