@sis2220: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ💚💛❤️ #addisababatiktok #ukhabeshatiktok🇪🇹🇪🇷 #ቲክ_ቶክ💒❤🕌💚💛❤🇪🇹🇪🇷

ሲሳይ አየለ
ሲሳይ አየለ
Open In TikTok:
Region: GB
Wednesday 15 July 2026 21:12:13 GMT
82084
11437
234
2257

Music

Download

Comments

yemareyamlijmekoy
ቆይዬ🤍🦅 🦁 ሙሉ ሸዋ 🦁💪 :
ችግራችን ጥልቅ ነው ጌታን 😫 ወጣቱ ስራ ይንቃል
2026-07-15 21:40:05
251
feyo_gk
Alpha & Omega 🕉 :
thank you bro 🙏
2026-09-02 11:07:59
0
fira_all1
Firaol♍️ :
the solution
2026-07-23 16:05:19
29
tokicawi
ጥርሰ ብልዙ :
ሮፍናን ለዚ ነው ለካ ካባቶቼ ባይሆንልኝ ከአያቶቼ አድረት ልማር ያለው
2026-08-16 14:11:47
46
dawit.mulugeta.adugna
Rohi Electronics Adama :
የዛሬ 26 ዓመት በፊት አንድ ቪላ ቤት ከነ መሬቱ 110 ሺ ብር ነበር
2026-07-16 01:34:01
71
user8858652936204
አዳም እግረ መንገዴን :
ሲሳይ እኩል ተች ሕዝብንም መንግስትንም ተች
2026-07-15 21:29:45
49
akram.jl
Akram.Jl :
የያዝከዉ ስረ ዛሬ በቀን ሶስቴ በየአይነት የማያበላ ከሆነ ሰራዉን የምወድበት ምንም ምክንያት የለኝም ለፅድቅ አይደለም የምሰራዉ ወጣቱ ስራ ይንቃል አትበሉ
2026-08-17 18:20:25
17
30joseff
Joseff :
አባቴ እየሰማ ነዉ ማርያምን
2026-07-16 20:00:22
21
wodeviec10
W :
minister of health single child policy ማጽደቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ያለበለዚያ ከትንሽ ጊዜ ነገሩ ከዚህም የከፋ ይሆናል።
2026-07-17 13:22:37
12
berekethailepinta
Bereket🇪🇹Haile-Official :
ይሄ ነገር ቆይ እኔ ብቻ ነኝ የገባኝ? የገባው ካለ like አርገዉ
2026-08-17 19:35:57
8
bereketakinaw
Bekماري♏️ :
መራር እውነት🥺
2026-08-18 07:58:06
7
etech_tip
E-TechTip :
here is the reality👌👌👌👌
2026-08-16 18:23:52
15
abdimohammed638
abdi yasin :
ከብዙ ሰውዎች ጋር እየተጋጨሁበት ያለ ነገር ነው በተለይ ኢትዮጵያ ያሉ ጓደኖቼን
2026-07-15 22:51:18
25
mente1448
mente :
bedenb new yegebak bro
2026-08-09 06:26:44
2
lapiss444
ላጲስ444 :
ኣንድ ኣመት ነው የቀረኝ ግን ገብቼ ልየው
2026-08-21 07:09:27
2
biruk4344
Bįŗŭķ :
እኔ ሁሌ ማስበውን ነገር ነው ያልከው መራቢያ አካል ስላለን ብቻ እኮ መውለድ አለብን ማለት አይደለም። ከባድ የእውቀት ችግር ነው ያለብን።
2026-08-17 06:32:36
5
afomiyaberket
Affi 🎀🎀 :
Sis plz u need a podcast to give our society awareness plz try
2026-07-16 05:57:10
22
matisaw1
😎 :
አቦ ልክልካችን ንገረን 😄
2026-08-20 18:30:18
1
burtelove1
burte 16 :
የእውነት ሲስ በደንብ ባላገናዝብም ግን እንዴት እዚህ ደደረስኩኝ አውቃለው እና አግቢ ውለጂ ሲሉኝ እኔ እድሜዬ ሄደ ብዬ ልጄን አምጥቼ እኔ ባለፍኩበት ለምን ይሰቃያል እላለው ያስጨንቀኛልም ያው ሙሉ በሙሉ ኢኮኖሚው ባይሆንም አጅሬውም ተጨምሮበት 😌
2026-07-16 06:53:46
9
desaley70
ሰባት ፯ ቁጥር (ሰብእ) :
ይሄን ጥያቄ የ16 አመት ልጅ ሆኘ እናቴን እጠይቅ ነበር እኔ ግን አልወልድም አላገባም ሰው ባለፈበት አላልፍም በእኛ ይብቃ
2026-07-16 05:21:02
8
meekone12
Meek-One :
ትልቅ ዕይታነው🤙
2026-08-18 07:55:53
3
abuki5372
abuki :
እኛ ወጣቶች ስራ እየመረጥን ነው ለውጥ የምንፈልገው😳
2026-08-23 15:27:25
1
typing_3m
... :
ለ አባቴ ልልክለት ነው አበረታቱኝ
2026-08-18 19:01:54
4
mente1448
mente :
ymesgen wendme
2026-08-09 06:20:15
2
user4872580036188
queen :
የኔን ጉድ በነግርህ አታምንም😁አንተ ግን ነብስ ነገር ነህ🥰🥰🥰
2026-08-05 20:16:56
4
To see more videos from user @sis2220, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About