@user26906548363.h: #«ብርሃኔ ሆይ! ያለ አንተ ሕይወቴ ትርጉም የሌላት መካን ናት። ቃልህን እሰማለሁ፣ ነገር ግን በልቤ ውስጥ ለማስረጽ አቅም ያጣሁ ምስኪን ነኝ። የዓለም ማዕበል ሲመታኝ የነፍሴ መልህቅ አንተ ብቻ ነህ። ጌታዬ ሆይ፣ ውስጤ አንተን ተጠምቷል፤ ይህችን የተሰበረችና የዛለች ነፍሴን በቸርነትህ ጎብኛት። አንተ የነፍሴ ሐኪምና እውነተኛ መጠጊያዬ ነህ።» #አግዘኝ_አባቴ_እኔ_ደካማ_ነኝ🙏🙏🙏
❥♰ባለማህተቧ♰𝄞✝️🙏
Region: SA
Thursday 16 July 2026 01:37:04 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @user26906548363.h, please go to the Tikwm
homepage.