@million1voice:

Entertainment 🥉
Entertainment 🥉
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 04:41:07 GMT
309846
26452
288
2207

Music

Download

Comments

user4338524531769sirak
sirak :
ጥርስ እና ልብስ የማሸፍነው ጉድ የለም ሲስቁን ሲዝናኑን ምን የገደለባቸው የማይመስለን ስንቶቻችን ነን
2026-07-16 17:41:57
558
glor467
Librawit ♎️👩 :
ባይጠየቅስ🥺
2026-07-17 19:57:33
446
beti08924
........🦋🥀 :
እባካቹ የሰው ቁስል አትነካኩ😭
2026-07-17 21:25:01
177
teme611553617592
ሰማክያ :
ምንም ሀዘን የሌለባቸው ነው ኣ የሚመስሉት🥺🥺
2026-07-18 09:36:18
100
alexs25041
alexs :
እኛ እኮ ስትቀልድ ስትስቅ ነው የምናውቅህ ይኸንን ያህል ሀዘን የተሸከምህ አይመስልም ፈጣሪ ለሀዘንህ መፀናኛ ይስጥህ
2026-07-18 18:51:04
91
tesfay.teka65
አየ ሰው :
ፅናቱን ይስጥህ ያሳዝናል
2026-07-16 14:28:18
60
tg1892
tg :
አይ ቤት ልብስ እና ጥርስ ሁሉን ይሸፍናል የሰው ውስጡን የሚያውቀው መድሀኒአለም።ብቻ ነው ወንድሜ ፅናቱን ይስጥህ ሌላ አቅም የለኝም
2026-07-16 09:52:40
65
ye.amen.enate
የ አሜን እናት :
እውነት ነው አስታውሳለው በጣም ነበር የተጎዳው ለረጅም ጊዜ ነው የተሰቃየው ጌዜውን አረሳውም😳
2026-07-21 22:47:12
6
fufu24300
fufu24300 :
ቢቀርስ ይሄ ጥያቄ 😔😔
2026-07-18 19:15:36
31
haset_._
haset :
አረ ጥሌ ምርጥ ሰዉ እዴት አባቴ እደምወደዉ 👌👌😭😭😭
2026-07-16 18:46:17
41
azitafse
@ azite :
ኡፍ ሲያሳዝን ሰውሲሰቅ ለካ ውሰጡ ትልቅ ሀዘንና መሰበር አለ አይዞኝ
2026-07-16 09:11:00
24
beza.haylemeskel
Beza Haylemeskel :
አይጠየቅም እንደዚህ አይነት ነገር
2026-07-18 20:56:24
20
sis.edu5
Sis edu :
ayizoh yene abat
2026-07-16 20:35:39
6
user270470650819
Getent :
ፅናቱን ይስጥህ ጥልየ
2026-07-20 14:45:27
8
ye_adam_lij
በህርጅናው ጊዜ አባትህን ህርዳው እንዳታሳዝነው :
ዝም ይሻለናል 😞😞😞😞😞
2026-07-18 13:12:32
17
birukumer66
HiwiAdu :
😭😭😭😭ፍቅር ከባድ ነው
2026-07-18 10:49:32
11
.melek411
ሀኒ የማሪያም ልጅ 2121 :
ኡኡኡፍፍፍ ትዝታ ትዝታ ካለ ሀዘን ነው በቃ
2026-07-16 19:19:09
12
imuyeabatua171921
mess (imu) :
ስጀመር ስለሀዘን ባይጠየቅስ ስንቱ ቁስሉን ቀብሮ ነው ሚኖረው 💔💔ጥሌን ማን በዚህ ልክ ይጠብቃል እደዛ ስቀልድ ሲስቅ ስያስቅ የኖረን...💔💔💔
2026-07-19 07:54:13
6
user9624772399375
Hikma የሌራዋ :
እሱ ስያለቅስማ ማየት በጣም ከባድ ነው
2026-07-17 15:56:28
8
user4817958043062
andualem :
Sijemer Lemn endezi ayinet tiyake yiteyekal
2026-07-18 06:01:25
11
elzabethtadesse25
user1195910332724 :
አይዞህ ፈጣሪ ያፅናህ እሱ ያለው ሆነ
2026-07-16 12:18:36
8
reech.reecho
Reech Reecho :
አይዞህ እግዚያብሔር ፅናቱን ይስጥ አሷንም ነብሷን ይማር
2026-07-17 18:54:27
6
astermekonen160
aster 16✝️ :
ufff 😥🥺
2026-07-20 21:46:51
2
To see more videos from user @million1voice, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About