@samri_bedelu: Copy link repost family #viral #samri_bedelu #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #marriage

SAMRI🌙
SAMRI🌙
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 06:23:13 GMT
105015
9063
286
871

Music

Download

Comments

hanuni310
Hani :
ሁሌም ባልሽ ልክ ነዉ
2026-07-16 09:01:42
727
jossy_jossy_24
☦️Jossy 16☦️💙the💙blues💙 :
እንደው በየቤታችን እየመጣህ በመከርክልን😁😁😁😁
2026-07-16 07:22:39
597
amen_hiwot
Hiwot :
ላለማመን ያደረግሽው ጥረት አልተሳካም🤷 አንተ ግን የምታስረዳበት መንገድ 1ደኛ👏👏👏👏👏👏 ብዙ ሴቶች መቀበል የማንፈልገው እውነት
2026-07-16 09:07:23
270
tame.blanka
tame blanka :
ወንዶች አለምን እንድንሰራት ነው የተፈጠርነው👏👏 ሴቶች አለምን እንድታሳምሩ ነው የተፈጠራቹት👏👏
2026-07-17 08:25:49
69
ahmednuur99
Ahmed md :
please አንድ ነን ካለች ሰይዶ ጋር አጋጥሙልን
2026-07-18 03:57:18
32
nk819370
nk :
ወላሂ ታድለሽ እንደዚህ አይነት ባል ስላለሽ በሳል እይታ ነው ያለው
2026-07-16 06:40:49
40
ill_mind07
አቡሽ :
እረ ይሄ ልጅ ወገን ሰብሰብ ብለን award እንስጠው
2026-07-17 03:41:35
30
tenshutelahun
Fana😀😀 :
tagash neh maryamn😳😳
2026-07-16 06:31:06
47
samford_27
samford_27 :
Sports answer this question better than opinions Men and women compete separately in athletics, football, and many other sports because they have different physical abilities, hormones, and natural strengths Equal value doesn’t mean identical capabilities they have different natures
2026-07-18 05:47:52
7
johngraphicsdesign
john design | motion graphics :
He is Smart 😎🔥🔥
2026-07-16 12:41:08
22
sebri_562
s̶o̶b̶r̶i̶n̶a̶c̶h̶a̶n̶e̶ 🌸 :
እይታህ ያ ሰላም 🤌
2026-07-16 07:11:49
17
yetm277
yetm :
ልክልኮን ንገራት
2026-07-16 08:11:46
14
fmbjt
JAM :
ሲጀመር መንገድ ትራንስፖርት ስራ ያቁሙልን
2026-07-17 21:19:18
6
faisalhamda1
Faisal :
በ ፈጠራ ላይ ጭራሽ የላቹም እመኚ🥰
2026-07-17 19:42:55
6
kalkidanalemayehu2
kal_alex :
altemarem teyiw
2026-07-16 12:24:02
18
paulalex287
Paul Dungi :
1. Automotive Technicians & Mechanics 2. Carpenters & Roofers 3. Electricians 4. Firefighters 5. Heavy Truck Drivers 6. Mining....
2026-07-16 15:57:56
26
dagikiya
Dagi Kiya :
top 10 best chefs in the world rasu 2 wey 3 nachew yalut berasachew zerf rasu bezuhanu wend nw and this is not bs
2026-07-16 11:52:48
11
thefutureisbrigh
Yasin negn Ymom❤️ :
wow ጎበዝ ነክ የምር👌✌️
2026-07-16 06:45:55
14
amiebuzie1
አምላካለኝ ብዙነህ :
የፆታ እኩልነት የሚለው concept የመጣው ከፅታም በተጨማሪ ሰውን እንደሰው እኩል ነው የሚለውን የመቻቻልና አብሮ የመኖርን ሚዛን ስለሚጠብቅ የተሻለ አስተሳሰብ በመሆኑና ከበፊት የነበረውን የሴት ልጅን መድሎና ጫና ለማካካስ የመጣ የአስተሳሰብ አብዮት እንጅ nature by itself ለያይታናለችኮ... but this means ሁሉም እንደየ አፈጣጠሩ የየራሱ blessings አሉት ነገር ግን ማንም ማንንም መተካት አይችልም። በዚህ ሁሉ መሀል የማያከራክር ተፈጥሮ የለያየችን የየራሳችን ጥንካሬ አለን። ወንድ ልጅን ከሴት አስበልጦ አለማየት it doesn't mean ሴት ልጅ ከወንድ ትበልጣለች ወይም እኩል ናት።
2026-07-16 07:08:23
44
samrihabesha0
@samri habesha 🦋 :
eswa endante menager slemachl newko mtasamnat tkkl adelehm
2026-07-16 07:29:18
7
mikumehamed
miku ✅ :
አይ አንተ የቻልከው ጉድ አኡፍፍ
2026-07-17 07:00:38
6
To see more videos from user @samri_bedelu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About