Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user8292687183075: #حي ياالله شربتة القهوي☕..، 💆♀️🫡🫰
شـ᭓ـریـان🩸💉
Open In TikTok:
Region: TR
Thursday 16 July 2026 07:07:12 GMT
1910
119
5
14
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.74MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.74MB
)
Watermark .mp4 (
1.06MB
)
Music .mp3
Comments
osman ayyıldız :
iyi günler dilerim bizede yokmu bunlardan afiyet olsun👍👍👍
2026-07-16 08:11:45
2
آبـ⸙و لَيِّثّ :
ذووق
2026-07-17 08:38:56
1
ابن النعيم :
🥰
2026-07-16 15:25:56
1
🤫꧁༺🌹 أحہمہد مہلأ 🌹༻꧂🤫 :
💞💞💞
2026-07-16 21:57:35
1
🌹🥀 محمد عمار الاسد 🌹🥀 :
🤲🤲🤲
2026-07-17 05:48:09
1
To see more videos from user @user8292687183075, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#ክረምቱ_ዘገየ_አይደል? 🔴ሰላም ለእናንተ ይሁን እንደምን አላችሁ? ምህረቱ የበዛ አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን!!! ክረምቱ ዘገየ አይል? የእኛም ልብ እንዲህ ነው የዘገየ ልምላሜ ጠፋ አይደል? የእኛም ኅሊና ከዚህ በላይ ነው የደረቀ ዘሩ መሬት ውስጥ ቀረ? በቡቃያ አልተገለጠም አይደል? በእኛ ልብ የተዘራው ንጹሕ የሆነው የእግዚአብሔር ቃልም እንዲሁ ነው የቀረው። ብቻ ምን ልበል? እንዲህ እላለሁ እንጂ 👍ሰውና ጊዜን በጊዜው እንደአለመጠቀም ያለ ሞኝነትም ድንቁርናም የለም። 👍ለራስህ መንፈሳዊ ሕይወት ሀላፊነት ያለመውሰድ ችግር ከእንስሳት መደብ እንድትመደብ ያደርጋሀል። 👍ምንም በትከብርና ሀብታም ብትሆንም የውስጥ እይታ ከተባለሸ በጣም የተዋረድክ ድሃ ነህ። 👍ውስጥህ ከመልካምነት ልምምድ እየወጣ ከሆነ ወደማትመለስበት አዘቅት እየወረድክ ነውና ተጠንቀቅ። 👍በጣም ትንሽ ብትሆንም የኃጢአት ስሜት ከወጋችህ ይሰማህ አለበለዚያ ትደነድናለህ። 👍የራስህን ኃጢአት ከመመርመር ሁሌም አትቦዝን አለበለዚያ በወንድምህ ጉድለት መሳለቅህ አይቀርም። 👍ከጌታህ ፍርድ ነፃ ልትሆን ከወደድህ በወንድምህ ላይ አትፍረድ። 👍በራስህ እንጂ በማንም ኃጢአት እንደማትጠየቅ ሲገባህ ስለራስህ ክፍተት ብቻ ታለቅሳለህ። 👍ዙሪያህን ቃኝ ጠቃሚውንና ጎጁን ለይተህ ሥራ። 👍በምትሠራው በጎ ነገር ሁሉ ከሰው የምታገኘው ዋጋ እንዳለ አስበህ አትሥራ። 👍ሁሌም ኅሊናህን ለሚያይ ጌታ ብቻ ኑር ከእሱ ጋርም ተፋቀር። 👍ሥራህን ሁሉ ስለእሱ ብለህ ሥራ ያኔ እሱ ደግሞ ስለአንተ እየሠራ እንደሆነ ታውቃለህ። 👍ብዙ ከሚጸልይ ቂመኛ ይልቅ የማይጸልይ ሠራተኛ እንዲበልጥ እወቅ። 👍ስለእሱ ብለህ የምትሠራው ማንኛውም ሥራ ራሱ ጸሎት ነው። 👍ሰዎች በአንተ ላይ ስለሚያደርጉት መጥፎ ነገር አትደነቅ ትተህ ማለፍን ልመድ ይህ የአንተ ሥራ ያ የእነሱ ሥራ ነውና። 👍እየተከተለ ከሚጮህ ውሻ ጋር እየተመለስክ አትጣላ ጊዜህን ያጠፋብሃል። 👍አእምሮህ ልክ ከሆነ ሁለመናህም ልክ ነው ነገር ግን እሱን ለማወቅ መጣር ግድህ ነው። 👍ሁሌም ሰዎችን መውደድህ እንጂ በሰዎች መወደድህ እንደሚያድንህ አታስብ። 👍ችግርን አሸናፊ እንደሆንክ እንጂ ችግር እንደሚያሸንፍህ አትመን ያሸንፍሃልና። 👍የመኖርህ ትርጉም ገብቶሃል? አዎ ካልክ እንግዲያውስ እየኖርክ ነው ካልገባህ ግን ሌላውን እያኗኗርክ ነው። 👍ጽድቅ ምን እንደሆነ ተረድተሃል? አዎ ካልክ እንግዲያውስ ልክ ነህ ካልተረዳህ ግን የሰው መጽደቂያ ነህ። 👍የሕይወት ገበያው እንዲህ ነው ሰዎች ሲበድሉህ ታተርፋለህ ሰዎችን ስትበድል ግን ትከስራለህ። 👍ለሰዎች ስትሰጥ ታተርፋለህ ከሰዎች ስተቀማ ግን ትከስራለህ። 👍ለጸሎት ስትቆም ሁሌም በአእምሮህ ይህን በል "ጌታ ሆይ ራስህን ስጠኝ ያኔ ሁሉም ይኖረኛል" እንዳትረሳ ሁላችሁም አደራ ብዙ በመሥራት ራሳችሁን ቀይሩ እንጂ ብዙ ቃላት በመናገር ጊዜያችሁን አታጥፉ። ለልዑሉ አምላክ ምስጋና ይሁን!!! ዘተፈነወት እም ንዑስ እኁክሙ!!! ©️ መ/ር መዘገበ ቃል ገ/ሕይወት
2014 model Alto800 on sell Location: Butwal Contact No:9824402313 #secondhandvehiclesbutwal #foryoupage #viraltiktok #creatorsearchinsights
#spotify #fyp #lyrics #fullsong
#capcu #capcu #
Love 🤍 #Love #🤍
Khi hậu vệ hoá superman #bongdaquanhta#bongda#football#highlights
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy