@helen.ayalew19: #ምን_ብዬ❤️ ምን ብዬ የእርሱን ደግነት ልናገር ወዶኛል ከሁሉ አብልጦ እግዚአብሔር ተመስገን ክበር ዘለዓለም ልበለው አምላኬ ያደረገልኝ ብዙ ነው አዝ.......... አይ የእርሱ ሥራ የእርሱ ደግነት በየትኛው ቋንቋ ልመስክረለት ክብሩን እያሰብኩ ልዘምርለት የልቤን መሻት ፈፅሞልኛል ይክበር አምላኬ እኔን ወዶኛል ዘመኔን ሁሉ እጠራዋለሁ ምስጋናን እንጂ ምን እሰዋለሁ አዝ.......... ጨለማው ዓለም ብርሃን ሆነ ጌታ በልቤ ገብቶ ገነነ ሞቴን በሕይወት እየሸፈነ ባሪያ አደለሁም ልጁ ነኝ ዛሬ ያስጎነበሰኝ የለም ቀንበሬ ተድላና ደስታን ሞላኝ ጌታዬ ያፌ ምስጋና ውዴ ዜማዬ አዝ.......... መራራው ኑሮ በእሱ ጣፈጠ ሳበኝ በፍቅሩ ልቤ ቀለጠ አዲስ አረገኝ እየለወጠ ቸር ነው መሃሪ በቀል የለበት ሁሉን ያዳነ በተገኘበት ምን ይመልሰዋል ገጹ ምህረቱን ዓይኔም አየችው አዳኝነቱን አዝ.......... ከጠላት ፍርሃት ነፍሴን አድኖ በጸጋው ግምጃ በደሌን ከድኖ ከጎኔ ቆሟል ታዳጌ ሆኖ መታመኛዬ ኃይሌ ጉልበቴ የማይደፈር አለት ነው ቤቴ ይክብር አምላኬ በዘመን ሁሉ የሚወዱትም አሜን ይበሉ

መዝ.²²✟🙏
መዝ.²²✟🙏
Open In TikTok:
Region: KW
Thursday 16 July 2026 07:58:21 GMT
8954
2171
35
104

Music

Download

Comments

immiyu21
immiyyu . 21 ❤️12💟16✝️✅ :
Elllllllllllllllle ellllllllle ellllllllllllllle 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-16 14:53:18
0
nabbosaracheal559
Nabbosa Racheal :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-07-16 14:24:28
1
sharifayousef592
በቀለ :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-16 21:09:31
0
fayenuri
fayenuri :
Amen ❤🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 20:47:31
0
user3079631951183
Elsa Elsa :
Ame Amen
2026-07-16 19:18:39
0
maramenata
ትወዴኝ የለ አበርታኝ አምላኬ✝️ :
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏
2026-07-16 18:19:16
1
zerituassefa0
zerituassefa7 :
Temesgen kiberi zekalem yene amilaki🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-07-16 15:15:20
1
fikirasefa663
የእናቴ ልጅ ነኝ :
እልልልልልልልል 🙏🙏🙏
2026-07-16 17:16:46
0
swra.maryam.enate
Swra Maryam ENaTE :
እልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏
2026-07-16 17:14:35
0
waynishetimola
ወይንሸትምላ :
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
2026-07-16 15:30:09
1
silasuabitie
የድንግል ማሪያም ልጅ የእየሱስ ነኝ :
@Barui King:እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-16 18:45:20
0
baruiking
Barui King :
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-16 18:38:01
0
a..12336
a..1233 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 11:41:41
1
yewagblack
yewagblack :
🙏🙏🙏
2026-07-16 11:53:50
1
.temesgen64
ዳ/ን እሼቱ (Temesgen)❤ :
🥰🥰🥰
2026-07-16 08:26:31
1
gaberelii
yeshii gizaa :
👏👏👏👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
2026-07-16 08:45:13
1
abeba394
Abeba best man❤❤❤🤟🤟🤟 :
🙏🙏🙏
2026-07-16 08:20:21
1
wehazityemane
Wehazit Yemane :
🙏🙏🙏
2026-07-16 10:31:04
1
mesfin.abebaw.1
mesfin Abebaw 1 :
🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 08:58:00
1
user9604532416929
user9604532416929 :
🙏🙏🙏
2026-07-16 18:57:15
0
thanksmygod47
Hiwi21♥🇺🇸 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-16 20:13:09
0
genetdemise487
GenetTeka :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 19:03:09
0
waynishetimola
ወይንሸትምላ :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-07-16 15:29:02
1
user8111728141716
bety bety :
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-07-16 19:06:10
0
user76692948690360
🙏❤🙏❤🙏❤ :
🥰🥰🥰
2026-07-16 08:11:44
1
To see more videos from user @helen.ayalew19, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About