@bini._.arsema7: ከጊዜ በኋላ አንድ ነገር በደንብ ተረዳሁ... ሰዎች የሚያደርጉልህ ነገር አልቻሉም ስለሆነ አይደለም፤ ማድረግ አልፈለጉም ስለሆነ ነው። ሲወዱህ ጊዜ ሰዓት ያገኛሉ፣ መንገድ ያገኛሉ፣ መፍትሔ ያገኛሉ። ካልወደዱህ ግን... ሕግ ያመጣሉ፣ ደንብ ያመጣሉ፣ ሰበብ ያመጣሉ፣ ምክንያት ያመጣሉ። ሰው ሲወድህ ሕጎችን ይሽርልሃል፤ ሰው ካልወደደህ ደግሞ ሕጎችን ያበዛብሃል። ስለዚህ አንተን የሚያከብርህን ሰው አክብር፤ ዋጋህን በሰበብ ፊት አታስረዳ። ምክንያቱም... የሚፈልግህ ሰው መንገድ ያገኛል፤ የማይፈልግህ ሰው ግን ምክንያት ያገኛል።#fyp #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #foryoupage❤️❤️ #fypdong

Bini_Arsema
Bini_Arsema
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 08:25:54 GMT
2093
137
1
13

Music

Download

Comments

seli_t28
Selam 🤍 :
100% true
2026-07-16 12:21:44
1
To see more videos from user @bini._.arsema7, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About