@tonkosu00: Ikirta😅🥹🙏

Tonkosu/ቶንኮሱ
Tonkosu/ቶንኮሱ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 08:54:02 GMT
606357
81245
1267
6016

Music

Download

Comments

ilove001
Beneyam :
የአከራዮቼን ልጆች አስታወስከኝ እናታቸው ምትሰጣቸውን የስጋ ወጥ እምቢ ብለው የኔን የወንድ ላጤ ሽሮ ሲጣፍጣቸው ደስ ይለኝ ነበር ዛሬ የራሴን ቤት ገዛሁ ።
2026-07-17 04:50:53
1243
last_breeze
ברקת אספאו🇨🇬🇮🇱 :
አዎ ልጆቻችሁን ያዙ የምር እኔም የመረረኝ ነገር ነዉ😣
2026-07-16 13:06:02
818
samrawittewodros0
samrawit tewodros :
hiji part😂😂😂😂
2026-07-19 10:54:52
0
husnihusni241
Husni🦋 የነ salih :
የሁሉም ተከራይ ሀሳብ ነው 😂😂
2026-07-16 11:52:00
1852
meji2127
GIFT :
i can't ሂጂ part 😂😂😂😂
2026-07-17 17:52:33
1
user38299594769238
22 :
ጎረቤቴ ይሄ ላንቺ ነው
2026-07-16 12:16:42
320
genet229210332
Genet.Amache :
tonkosu.injera..ehawu😁😁😁😁
2026-07-17 18:48:02
0
dudu192021d
Dudusha :
በጣም ልክ ነው አሉ እንደዚህ አይነት😅😅
2026-07-16 10:39:46
418
roz25150
roz :
መልክት ነው ለ አከራዮች ይሄ
2026-07-16 12:49:17
193
gech11371
Gech :
ልኮምት ነበር አከራየ ብታየዉሥ😁
2026-07-19 07:02:15
18
abmetkel43
HKT 💊 :
'ተልከው እንደመጡ እኮ ኣቃለሁ'🤣🤣
2026-07-16 19:31:55
119
miss.you64605
ፂ🥺 :
የኔ ጎረቤት ልጅ እቁላል እና ስጋ ሲሆን በር ታኳኳለች🥺😂
2026-07-18 09:24:47
11
bereket.endele10
Bereket :
መጨረሻ ላይ ሂጂ ያለው አሁንም ልጆቹ መጥተውበት ነው😂😂
2026-07-17 06:11:11
31
cheren912
Cheren912 :
ተልከው እንደመጡኮ አውቃለው🤣🤣
2026-07-18 06:53:53
9
hatelove.09
kim jong un :
like if ur goat 🐐 is messi
2026-07-16 09:24:47
8
user61615658807437
Nanny :
የዛሬው ግልፅ ነው 😂😂😂
2026-07-16 15:30:19
25
user99692761308344
agere :
i can't ሂጂ 😂😂😂🥰
2026-07-16 19:55:13
11
tsiyonawit81
Ema kiya :
ወይኔ ቶንኮሱ 😂😂😂
2026-07-16 15:01:14
36
mazyaz22
Yasmat :
ስም አልዞረም እንጂ እያሳደግን ነው
2026-07-17 18:22:16
6
alechwerkasefa
ህሌና :
ለአከራየ ልላክላት አበረታቱኝ መሮኛል😫😫😫😫😫
2026-07-17 06:48:35
8
hulun.bemichel
የዋግነሽ :
እኔም ሲመረኝ ከልክዬ ተባርሬያለሁ😂😂😂
2026-07-16 13:21:10
102
eyobe266
selam mulat :
የኔም ልጆች እሮጠው ተከራይ ቤት ነው ሲብስብኝ እንጀራ አስዤ ይሔዳሉ
2026-07-16 13:24:15
225
enat621
ጊዜ ደጉ ብዙ ያሳያል :
እኔ አለሁ አይደለ እቤቴ ገብታ ድስት ከፍታ እጇን አስብታ እየበላች ሳላያት ቆልፌባት የሄድኩኝ መብራት ጠፍቶ ስለነበር አላየኋትም ከዛ ስታለቅስ ሰምተዉ ነዉ መሰል ተደዉሎልኝ ስመጣ ቤቱን ሙሉ ወጥበወጥ አርጋ እሷም ልብሷም ጠግበዉ ጠበቁኝ
2026-07-17 05:55:24
117
jc.genene
የድንግል ማርያም ነኝ :
እኔ ልጆቼ ሰው ቤት የሄዱ ጊዜ እግራቸውን ነው የምሰብራቸው
2026-07-16 15:57:58
24
sharp1120
𝑠𝑝𝑎𝑟𝑡𝑎 :
አረ ላይክ ግጩኝ
2026-07-16 08:56:48
60
To see more videos from user @tonkosu00, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About