@nahomking66: 1 sew ataw

nahom skill
nahom skill
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 09:17:18 GMT
195327
19405
1130
7824

Music

Download

Comments

user7517145283833
yegeta neg 1213 :
ayzok wendme geta ydrslik
2026-07-19 20:45:21
0
yoya1921td
yoya2119 :
ina mini feter
2026-07-19 21:25:46
0
surafelog
Surafel Getu :
ayzon bro.💪💪💪
2026-07-19 10:54:15
0
hamzymt
bilal :
ayzoh abshir yalfal
2026-07-19 21:18:27
0
user1762879903871
Meron mengistu :
lerask yalehewe erask ena fetar bicha newu yeh realty new
2026-07-19 20:05:10
0
youngat_25275
youngat_25275 :
min honeh new?
2026-07-18 06:42:37
0
melona36k
melona36 :
ከልቡ ነው እንርዳው
2026-07-16 19:37:00
484
ermiyas.nigusse
Ermiyas Nigusse :
ስማ እኔም ሰዉን ብዙ ጊዜ ስጠብቃቸዉ የደረሰልኝ የለም ግን አሁን የተረዳሁት ነገር ቢናር ከማንም ምንም አጠብቅ
2026-07-17 13:43:11
143
tewodros183
Tewodros183tedy :
ድንግል ማርያም ትድረስልህ🙏!
2026-07-17 11:00:03
86
user5950961417184
@Asma21🙏 :
እሷ ቅድስት ማርያም ትደረስለህ
2026-07-16 18:38:29
288
altexmule
Requit።።። :
ወንድሜ እኛም የማይጠገን ስብራት ይዘን ነው ሰው መስለን እየሳቅን እየለበስን የምንኖረዉ ማጣትን መከዳትን ብቸኝነትን የራስ ሰውን ማጣትና መቅበርን already ለምደነዉ ነው ያለነዉ።በማልቀስ በመጨነቅ በማዘንና ከሰዉ በመጠበቅ ቢዘለቅማ በህይወትም ባልቆየን ነበር ፈጣሪን አስቀድም ሞት የፈጣሪ ነውና እራስህ ላይ ብቻ አተኩር ስራ እና ገንዘብ የቀረ ቤተሰብ ክልል የሚጠበቅብህን ግዜ ስጥ ከዛ ባለፈ ስራና ገንዘብ ላይ ብቻ አተኩር።
2026-07-16 16:43:39
83
kirameam
✞ :
ሁላችንም 1 አይነት ስቃይ ላይ ነን ያልፋል
2026-07-17 05:57:17
47
love742364
ወንጌል ይለውጣል :
አይዞ ወንድሜ እኔ ወንድም ልሆንህ እችላለሁ ጌታን አይዞ እመሙ ይገባኛል እኔም እንዳንተው ነኝ
2026-07-18 17:39:29
8
yesuraeht1
ye sura eht :
እግዚአብሄር በጎሠወችን ይሰጥሀል አይዞህ።።
2026-07-18 02:06:00
9
senaitmarkos5
senaitmarkos5 :
አይዞህ እ/ር አለልህ ሁሉን ነገር ለእርሱ አሳልፈህ ስጥ ወንድሜ ሒወት ይቀጥላል
2026-07-16 15:25:48
37
jesusismyshepherd02
ስዬ creator. search.insight :
እኔ ለእናቴም ለአባቴም 1 ነኝ የእናቴ ቤተሰቦች ሀብታም ናቸው እና እናቴ ሳትታመም በፊት ለቤተሰቦቿ የቤት ሰራተኛቸው ነበረች ብቻ እናቴ ለእነሱ ሁሉ ነገራቸው ነበረች እና እናቴ የማህፀን ካንሰር ታማ 2 አመት አልጋ ላይ ስትተኛ አንድ ቀን መጥተው ጠይቀዋት አያውቁም ስልክ እንኳን ደውለው የት ነሽ ብለዋት አያውቁም በዛ መሀል እናቴ አረፈች እኔ ግን የዘላለም ቂም ይዤ ባየኋቸው ቁጥር ደሜ ይፈላል እና ከሰው ምንም አትጠብቅ እኔ የተማርኩት ነገር ቢኖር እራሴን ማመን ብቻ ነው የምን አጎት አክስት ነው ሁሉም በአናታቸው ይተከሉ ወንድሜ እግዚአብሔርን ብቻ እመን ከሰው ምንም አትጠብቅ 🙏🙏
2026-07-18 15:30:42
6
blengirma175
blengirma175 :
እናት ፡ እና ፡ አባት ፡ እንዴሌለው ፡ አልተዋችሁም ፡ የለውን ፡ እግዚያብሄርን ፡ ጥራው ፡ በናትህ፡ እሱ ፡ አፅናኝ ፡ የሆነ ፡ መንመፈስ ፡ ቅዱስን ፡ ይላክልህ ፡ ይልክልሀል።
2026-07-16 10:38:26
32
mame23420
mame :
ለፈጣሪ ንገረው አይዞህ
2026-07-16 15:46:03
31
jhon.rose56
Jhon Rose :
ወንድሜ በፍፁም ተስፋህን በሰለው ላይ አታድርግ ጉዳይህን ሁሉ አምነህ ለፈጣሪ ስጥ
2026-07-16 19:19:48
28
asnakekifle425
Asnake Kifle :
አይዞህ ወንድሜ ለፈጣሪህ ንገረው ሁሉም ነገር እሱ ፊት ምንም ነው ልደትዬ ከጎንህ ትቁምልህ
2026-07-17 12:56:22
9
ta21gh
አቤቱ በቸርነት አኑረኝ :
ብሮዬ ሁሉም ያልፋል ጠቀር በል
2026-07-16 13:48:17
5
user3349040359959
user3349040359959 :
አይዞህ ወንድሜ ምን ሆነህ ነው?
2026-07-16 19:04:02
7
bold1921
ደመወዝ :
አሁን ሕይወትን መረዳት ጀምረሃል።💪💪 አሁን ደግሞ ፈጣሪህን ብቻ ተጠጋ እርሱን ብቻ በደስታና በሀዘንህ ሁሉ እግዚአብሔርን ጠይቀዉ🥰🙏🙏 አይዞህ ወንድሜ🙏🙏🙏
2026-07-17 16:07:15
5
kalu42031
kalu :
ወንድሜ ጌታ ነው የማይለየው ጠበቅ ጌታን እኔም በጌታ ነው ያለፍኩት
2026-07-16 18:43:49
7
fisahatekile
fisahatekile :
ፈጥኖ ደራሸ አንድ አምላክ አለ ኢሱም ኢየሱሰ ነው ኢሱን ጥራው🙏
2026-07-16 18:57:52
5
To see more videos from user @nahomking66, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About