@official123_44: #judbellingham #leomessi #england #mensurabdulkeni #argentina @ሲዲ ስፖርት/CD Sport @FIFA World Cup @fcbarcelona @England

official123_44
official123_44
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 09:23:09 GMT
71930
4447
46
257

Music

Download

Comments

joni09584
joni :
ምንሱር ግን በጣም እሚያቅ ነበር የሚመስለኝ ለ enzo ያቀበለው ኳስ ምን ያህል የታክታክ ልቀት እንዳለው አለተረዳም ያቀበለበትን መንገድ ላስተዋለው ሰው ወደ ቦክስ ውስጥ የሚያሻማ አስመስሎ የተከላካዮቹን ሀሳብ በሙሉ ወደ ቦክስ ውስጥ ከተተው ከዛ የተከላካዮቹን መዘናጋት አይቶ ለኤንዞ አቀበለው ቤሊንጋም ከረፈደም ቢሆን ገብቶት ነበር በጣም ሩጦ ለመሸፈን ሞክሮ ነበር ግን አልደረሰበትም ተንሸራቶ ሳሩን ጋጠው እንጂ ። እሄንን የሜሲን የልቀት ደረጃ ልታቀለው አትችልም የ assist specialist ነው ሜሲ👑👑👑
2026-07-16 16:33:25
48
misge202
misge202 :
ye Argentina tecawachoch Messi yakebrutal, ye Portuguese gin CR7 yitelutal 😁
2026-07-16 17:07:48
3
yofti46
yofti :
ይመችህ መሲይ👍👍👍👍
2026-07-17 04:02:38
1
chelseaone88
ዴርቶጋዳ__ዮቶድ 📜 📕 ♾️♾️♾️♾️♾️♾️ :
ማንም ሰው ልሰጥ ይችላል አታቅለው ባባ ሲጀመር ስንት ለጎል ሚሆን ኳስ አቃብሏል ቁጥር ነበረው❓ ወይ የምትሃቱን ባለቤት ዝቅ አታድርገው
2026-07-16 15:37:17
9
user3053344017469
👉𝕕/𝕟 𝕥𝕚𝕘𝕒𝕓𝕦❤የማርያም ልጅ❤ :
እኔ ምለው መሲ ለሀገር አልጫወትም ብሎ ሽኝትም ተደርጎለት ነበር ነገር ግን የምር አድርጎት (በቃኝ ብሎ) ቢሆን ኖሮ 🇦🇷🇦🇷 በዚህ W.C ምን ይውጣቸው ነበር?🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2026-07-16 14:19:26
9
1dagemmmmmm
soft cake :
jone stones eko kewta buhala eko nw goal ygebawo
2026-07-16 09:58:54
1
zm.b23
and እናቴ 🥷 :
ታዉ እንጂ አታቂለው
2026-07-16 16:20:24
2
devid.gedion
Devid Gedion :
ትችላለህ
2026-07-16 09:42:15
3
aryam.a26
Hailu Mr :
አረ ኮስ ታቃለህ👍👍👍
2026-07-16 16:34:11
1
aier679
Aier :
አያ ትችላለህ በቃ
2026-07-16 21:30:21
0
user460997530920
Alemay :
መንሱሬ ወድሀለዉ
2026-07-16 20:26:08
0
fuad.love.1
fuad love 1 :
አራ አቃላለው 🤔🤔
2026-07-16 19:40:45
0
liverpoolforanytime
L𝖎𝖛𝖊𝖗𝖕𝖔𝖔𝖑 𝖋𝖆𝖓𝖘❤ :
ይሄን ማድረግ የሚችለው messi the goat ብቻ ነው✌
2026-07-17 00:39:53
0
aier679
Aier :
አመሰግናለሁ መንስሩ እሽ
2026-07-16 21:31:50
0
user45339545086264
Abdu SeiD :
አትሽለጥለጥ መሱር ጎት ነው ብለህ እመን
2026-07-16 17:33:02
2
fkrseife
Fkr Seife :
አስታውሳለሁ ያለም ዋንጫው ሊጀመር ሲል መንሱር በዚህ ቶርናመንት የ መሲ እና ሮናልዶ መኖር ምንም ተፅእኖ አይፈጥርም ብሎ ሲናገር ነበረ። እንዲያውም በዛ ቪዲዮ ስር ስለ ሮናልዶ አላውቅም መሲ ግን በእርግጠኝነት ልዩነት በሚገባ ይፈጥራል ብዬ ኮምቸ ነበረ። ያንን ቪዲዮ ማግኘት ቸምትችሉ ፕሊስ 🥰🥰
2026-07-17 06:46:01
2
biruhman
hope :
tnsh chnklat binorh ende anderson wede esu eskisab tebko Bellingham enkua le block yalderesebet kuas siset ytayh neber
2026-07-16 17:06:19
0
fitsa.follow
Fitsum :
አንተ ሲጀመር የ ችሎታ ጥግ እንደሆነ 😍messi አለም መስክሮ እንከን ማውጣት እራሱ ድድብና እኮ ነው 😳
2026-07-16 16:41:40
3
nuredin18munir
Nure1888 :
እጅ የማይሰጡ ህዝቦች ናቸው😁 በታሪክ እራሱ መንግሥታቸው ከ ተ.መ.ድ የተበደረውን ብድር አልከፍልም ብለው የተሰረዘላቸው ብቸኛ ሀገር ናቸው🥰🥰🥰🥰
2026-07-16 17:08:44
0
harmeekoonfjiraadhu
@ĹÉŢĨ €ŊŽŎ £€ŔŅAŅD€Z💎 :
🥰🥰🥰
2026-07-16 09:28:47
1
user22550633788023
Lairlove199920151111 :
🥰🥰🥰
2026-07-16 10:32:40
1
besitaahmed
mussa,m,d :
❤️❤️❤️
2026-07-16 10:52:46
1
ziyaad_oro_king
🇬🇧harargee king🎧 :
♥️♥️♥️
2026-07-16 12:26:21
1
was03528
was :
👍👍👍
2026-07-16 11:15:40
0
To see more videos from user @official123_44, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About