@miko21161: #ጥንታዊው_ቁሉቢ_ቅዱስ_ገብርኤል → ዘወትር ብዙ ድንቅ ገቢረ ተአምራት የሚፈጸምበት መካነ መንክራት፤ → በቅዱስ ገብርኤል ምልጃ ተማምነው በመድኃኔዓለም ቸርነት አምነው የለመኑት በጎ መሻት ሁሉ ፈጥኖ የሚፈጽምበት የብዙዎች መካነ ጸሎት፤ → ጥንታዊውን ተአምረኛ ታቦተ ቅዱስ ገብርኤል በ፱ኛው መ/ክ/ዘ ከዝዋይ ወደ ቦታው ይዘው የመጡትና በቦታው ላይ ለብዙ ጊዜ ተጋድሎ ያደረጉት የታላቁ ጸሎተኛ አባት የአባ ሌዊ ዘገዳመ ሲሐትና የሌሎችም ቅዱሳን የቃልኪዳን በረከት የሚገኝበት መካነ ቅዱሳን፤ → በርካታ ስውራን ዘወትር የሚጸልዩበት መካነ ግኁሣን፤ → ከጥንት ነገሥታትና ሹማምንት ጀምሮ በርካቶች በቦታው ላይ የተሳሉት ስዕታቸው እየሰመረላቸው "እሰይ ስዕለቴ ሰመረ!" እያሉ መባቸውን በደስታ የሚያገቡለት ስዕለት ሰሚ ነው። ★ ወደ ስዕለት ሰሚው ተአምረኛው ቁሉቢ ቅ/ገብርኤል ገዳም የምናደርገው የንግሥ ጉዟችን ሊሞላ ጥቂት ወንበሮች ብቻ ናቸው የቀሩን። #ኑ_አብረን_እንጓዝ!!! የጉዞ ቀን:- ሐምሌ 17 መዳረሻ ድሬዳዋ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን መመለሻ ቀን:- ሐምሌ 20 የጉዞ ዋጋ:-5000 ኖርማል ባስ እና 8000 ልዩ ባስ ሁለቱም መኪኖች ማረፊያ ቤት ና መስተንግዶን ቁልቢ ላይ ያካትታል ከስር የተቀመጡትን ቁጥሮች በመጠቀም ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ! +251910455701 +251907626938 #ቁልቢጉዞ#ቁልቢጉዘ‍ኦርኤልጉዞ #ቁልቢ_ገብርኤል @Miko "እመ እጓል"

Miko
Miko "እመ እጓል"
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 14:10:44 GMT
23950
4947
51
339

Music

Download

Comments

sosi154307
SoSi (ሙሉ ሸዋ)🦅 :
yene abat 🙏🙏🙏
2026-07-21 18:41:48
1
melakubekelgemgem
melakubekelgemgem :
ለደጅ አበቃኝ
2026-07-18 19:36:52
3
zemede.eshetu
Zemede1712 :
abbate🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 16:17:16
1
natnal229
🅽𝙖𝙩𝚗𝚊𝙚𝙡 :
19 abata
2026-07-17 06:47:39
1
user3742191927122
juneyer Love :
19. amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
2026-07-17 05:10:02
1
ephiy3
yare :
sent new mehajawe
2026-07-16 21:32:40
1
djnaty40
Djnaty Dubai :
Amennnnn
2026-07-17 07:45:49
1
mesfinkebede225
mesfinkebede225 :
እልልልል እልልልል እልልልል
2026-07-20 17:48:13
0
user7496674853762
Beley :
ዬኔ ፈኝኖ ደራሽ ኣባት
2026-07-17 09:01:36
1
nt21024
Nt :
አሜን
2026-07-17 16:28:14
0
eyob121629
Eዮባ @ የናቱ 👈 :
ደርሶመልስ ስንት ነው???
2026-07-18 13:33:58
0
silase73
እኔ ለማሪያም አሰግዳለሁ። :
❤🙏ፈጥኖ ደራሹ 🙏🙏🙏
2026-07-16 17:26:30
1
caliii.788
calii 788 :
le betu yabqan uuuuffff
2026-07-18 12:31:51
0
tademan038
tademan038 :
19 aminii aminii aminii
2026-07-17 05:30:35
1
ayalew425
Ayu :
19❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ydrsne
2026-07-17 19:06:08
0
ashe_get4
ashanafi getahun :
dareso malisi sint new bro🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-17 17:09:59
0
biuke6
boule :
በሰላም ያደረሰን ገብርኤል አባቴ
2026-07-18 16:40:08
0
ashe_get4
ashanafi getahun :
abate
2026-07-17 17:02:36
0
user1607294497416
መርጡለ ማርያም ከተማ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት :
2026-07-24 15:54:38
0
user3636788417309panaeva
pana eva 0911732202 0911408618 :
kedse gbeeale yklbwe yngrkne adrkne
2026-07-17 06:13:57
1
user1090973067612i
user1090973067612j :
ders eko
2026-07-18 06:28:16
0
yekretalene
ይቅርታ ለኔ 🎀🎀 :
🙏🙏🙏
2026-07-16 15:33:09
1
user21912915055303
hana Reda :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-17 06:16:43
1
rufta957
ቤሩት&❤16rufta :
🥰🥰🥰
2026-07-16 15:04:02
1
To see more videos from user @miko21161, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About