@some.ena.work444: #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

፯⚓️ሰምና ወርቅ⚓️፯
፯⚓️ሰምና ወርቅ⚓️፯
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 14:34:09 GMT
160644
3352
59
343

Music

Download

Comments

eshet_nesgasi08
ይፋቴው Ⓔ....!!! :
ህብረቃል=አለማገር ሰም =ማገር ሳይማገር ቀረ ወርቅ =አለም የነበረችው ሀገር ድሮ ቀረች ለማለት ነው
2026-07-17 07:01:32
80
babfke
Fke Sa :
ህ-ቃል ---አለማገር ቀረች ሰም -----ማገር እንጨት አጣሁ ወርቅ ----አለም(ደስታ) በሀገር ቀረ 👍👍👍👍👍👍
2026-07-17 10:49:29
24
awlie12zemikael
Awlie Zemikael(12) :
ህብረቃል፦አለማገር። ሰም፦ቤቴ እንጨት እያለ በማገር ሳትታሰር ቀረች። ወርቅ፦አለ ማገር(ማገር አለ)።
2026-07-16 17:07:04
10
leul050
Alex :
ህብረቃል: አለማገር ሰሙ: ማገር ሳይደረግ ሳይማገር ቀረ ቤቴ ወርቅ: ዓለም (ደስታ) በሃገር ቀረ
2026-07-17 15:06:27
10
b.h0222
B.H :
አለም አገር- ህብረቃሉ ያለማገር ማገር የሚሆን እንጨት- ሰሙ አለም ሀገር ቀረች- ወርቁ
2026-07-16 14:52:56
9
gechman770
Gech ወሎየዉ :
2026-07-17 08:07:49
0
ermiyastadele8
kidus :
ህብረ ቃል ቋሚው ሰሙ ቋሚ እንጨቱ(አቋሙ) ወርቁ በህይወት ያለው ቋሚው ሰው እየኮራ
2026-07-17 06:08:55
7
dy60pd8kcznm
ጦቢያ ጥበብ :
ህብረ ቃሉ =_ ቋሚው እየኮራ ሰሙ =_ የቤት ቋሚ ወርቁ =_ ኗሪ ሰው እየኮራ
2026-07-16 15:22:07
6
rik1man
@riko :
1. አለማገር 2. እንጨት እያለኝ ቤቴ ያለማገር ቀረ 3. ለሃገር ማን አለ
2026-07-17 16:14:28
1
user3006707612840
Abateneh M :
ሕ አለማገር ሰም ቤቴ ሳይማገር ቀረ ወረቁ አለም በከንቱ ቀረች
2026-07-17 06:25:24
7
woldia_home_care_service
ወልድያ ቤት ለቤት ህክምናWoldiahomecare :
ህብረ ቃል ሁልጊዜ ሁለተኛው ስንኝ ላይ ይገኛል ትኩረት ለማድረግ ይጠቅመናል አለማገር
2026-07-17 16:01:44
1
yoni289680
Yoni ትግስተኛዉ :
ህብረቃል=አለመገር ሰም =እጨቱ እያለ ማገር ጠፋ ወርቅ =ቤቴ ከተጀመረች ብዙ ጊዜ ሆናት
2026-07-17 17:23:17
3
adenrkushalene
nets :
ኃ/ቃ አለማገር ሰሙ ቤቴ ማገር የላትም ወርቁ አለም ሃገር ቀረ
2026-07-17 08:37:05
2
user22372387935666
ARSENAL :
ህብረቃል አለማገር ቀረች ቤቴ ስም ማገር ጠፋ ወርቁ ጥሩ ሀገር ነበረች ተውናት ቀረች
2026-07-16 20:19:58
2
fikru100
ምድያም :
ህብር ቃል አለማገር ሰሙ አልሰራ አለ ወርቁ አለምም ሰዉ ዘላለማዊ ይመስል ቤት ይሰራል
2026-07-16 21:47:47
2
muke2338
muki :
ህብረ ቃሉ= ቋሚው እየኮራ ሰሙ ለቋሚ የሚሆን እንጨት እያለ ወርቁ ሰው በህይወት ኖሪው እየኮራ መሰለኝ ነዋ
2026-07-16 15:33:10
1
wondimuyesuf635
Wondimu Yesuf :
ወ አለማገር ሰ ቤት
2026-07-16 16:23:24
1
teddaaa.teddaaa
teddaaa teddaaa :
አለማገር ቀረች ማገር አለም አነሰች
2026-07-16 22:19:36
0
haile.720
@H_M_W :
አለማገር ቀረች
2026-07-18 07:19:24
0
k6928528
čãłł mě :
በሂወቴ ሁሌም ፈተና ላይ ነጥብ ሚያስጥለኝ ይሄ ጥያቄ ነበር
2026-07-18 10:28:04
0
mulugetadegu752
mule752 :
አለም አገረ ቀረች
2026-07-21 21:17:51
0
diyamuhammed03
Diya Gunners🇪🇹2026 :
አለማገር
2026-07-18 08:01:31
0
ak124947
Akmel sherefa :
kelal new
2026-07-20 18:16:30
0
seidmohammed85
seid mohammed :
ህብረ ቃል: እንጨቱ ተጓሮ ቋሚው እየኮራ፣ አለማገር ቀረች ቤተ ተጀመራ። ሰም: እንጨት ተቆርጦ መጥቶ ቤት መሠራት ተጀመረ። ወርቅ: አንድ ሰው ከፍ ያለ ክብር ወይም ሥልጣን አግኝቶ አዲስ ሥርዓት ወይም ተቋም ተመሠረተ።
2026-07-28 17:35:15
0
.559089
የአቡየ ወዳጅ/5/ :
አለማገር
2026-07-17 04:13:05
0
To see more videos from user @some.ena.work444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About