@bezane27: "#መጽሐፍ_ቅዱስ_ብቻ የሚለው ትምሕርት ፈጽሞ ከክርስትና የተለየ አስተሳሰብ ነው። ምክኒያቱም የጌታ ፍቃድ ገና ከጅምሩ በመንፈሱ በኩል ከእርሱ ጋር አንድ ሆነን እንድንኖር እንጂ በመጽሐፍ በኩል እንድንኖር አልነበረምና። ቤተ ክርስቲያን ያለ መጽሐፍ ቅዱስ የኖረችበት ጊዜ አለ፤ የሃዲስ ኪዳን መጻሕፍት የተጻፉት ቤተ ክርስቲያን ተመስርታ ብዙ ክርስቲያኖች በክርስቶስ ካመኑ በኋላ ነው በራሷ በቤተ ክርስቲያን የተጻፉት። በተለይም ድንቅ የሆነው የዮሐንስ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን ከተመሰረተች ሰባ አመታት በኋላ የተጻፈ ነው። ታድያ ግን ምንም እንኳን ያለ መጽሐፍ ቅዱስ መኖር ብትችልም ያለ መንፈስ ቅዱስ ግን ኖራ አታውቅም ልትኖርም አትችልም ምክኒያቱም ክርስቶስ ከቤተ ክርስቲያን ጋር አንድ ሆኖ የሚኖረው በመንፈሱ በኩል ነውና። ለዛም ነው ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ በማለት የሚናገረው፡ “እግዚአብሔር ሕዝቡን ማግኘት የሚፈልገው በመጽሐፍ ሳይሆን ቀጥታ በራሱ ነው.. እነ ኖኅን እነ አብረሃምን እንዲሁም ልጆአቸውን እንዳገኛቸው.. በኋላም ራሱን ሙሴንም በራሱ እንዳናገረው.. ከዛ በኋላ ግን ሕዝቡ ከእነርሱ የማይጠበቅ ኃጢዓትን ሲያደርጉ ግንኙነቱ በጽሑፍ ደግሞ ሆነ። ይህ ነገር ለሃዋርያትም ጭምር ነው.. ጌታ ወደ እውነት ሁሉ እንዲመራቸው ለሃዋርያቱ የሰጠው መጽሐፍን ሳይሆን ቅዱስ መንፈሱን ነው። በኋላ ግን ከዶግማ እና ከሕይወትም ጋር ተያይዞ ለማስታወሻነትም በጽሑፍ ሰፈረ።” በማለት ይናገራል። ከዚህም ደግሞ ክርስቶስ ለሐዋርያት የሰጠው መጽሐፍ ሳይሆን መንፈሱን እንደሆነ ልብ ልንለው ይገባል። መጽሐፉ የተጻፈው በፈሰሰላት መንፈስ በመነሳሳት በቤተ ክርስቲያን ነው።" (#ትውፊትና_መጽሐፍ_ቅዱስ ወንድም አክሊል) ስለ ትውፊት ጌታ ቢፈቅድ በቪዲዮ እከሰት ይሆናል @ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል @ሐዋርያዊ መልሶች - Apostolic Answers @Dn Wonde ye12 @lemu

Henry
Henry
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 14:38:27 GMT
23975
2470
182
434

Music

Download

Comments

proudblack00
Proud Black :
please share and copy link. let's help this guy go viral
2026-07-16 20:01:59
1
eyob_12_
ኢዮብ-ዘ-ሚካኤል :
ጀግናዬ በርታ 🥰
2026-07-16 21:06:43
20
biruk_barok
ባሮክ ዘ ደብረ መድኃኒት :
hi toom 😂Where is jeri🥺
2026-07-16 20:19:41
1
user8119802419211
Wondu [email protected] :
የልጅ አዋቂ ሂነሪ ንሩልን ዕድሜ ጤና ምስጥህ Bro
2026-07-16 15:30:05
23
wondeye12
Dn Wonde ye12 :
ትንሹ አትናቴዎስ 🥰🙏🙏
2026-07-16 15:43:25
18
tilahunagefari1221
ድክመቴ :
ኤሬ የወላይታ ወጣቶች ትችላላቹ በርቱ የተዋህዶ ልጆች!!
2026-07-16 19:08:57
27
samiye.dan0
samye dan :
ስላሴ ማለት ሰለሰ ከሚል የግእዝ ቃል ሲሆን ሰለሰ ስላሴ ማለት ትርጉሙ ሶስት ማለት ሲሆን ሶስት ማለት ደግሞ የጌታ የኢየሱስ ክስስቶስ ፀጋ የእግዚአብሔር ፍቅር የመንፈስ ቅዱስ ህብረት ከሁላቹ ጋ ይሁን ይላል ስላሴ ሚለት ይሄ ነው የድንግል ልጅ ኢየሱስ
2026-07-16 20:35:31
11
user1524476412512
merry kebede :
wondime Egizabher yibark berta 🥰👌👏
2026-07-16 20:04:42
2
meke.man67
meke man :
gobez wondime astemirachewu inesu gin ayiredum chigiru ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 20:32:20
2
user8527423901742wud3
wud3 :
orthodox lzlalme xneta tenure enkanem orthodox seladrkgne kebre mesegana ygebak🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 20:24:17
2
ziyziadajuices
ኪዳነምህረት ደጓ አናቴ :
ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ህይወትን ታሳምርልህ ወንድሜ
2026-07-16 18:21:34
9
esu2790
esu :
በርታልኝ 😍😍
2026-07-16 19:57:20
2
emuye597
emuye💞 :
good boy
2026-07-16 20:03:34
1
betelhem_solomon1
user9406853018624 :
ተባረክ እግዚአብሔር ጥረትህን ይባርክልህ
2026-07-16 21:21:48
1
natanim.sinte
sinte :
እመብርሃን ትጠብቅህ
2026-07-16 21:23:58
1
user767211370836tamiye
tame kidiye liji :
jeginochi kalihiwoti yastemirachu
2026-07-16 20:15:11
0
abo48696
Richman :
በርታ ወንድማችን
2026-07-16 20:03:49
1
edendegu7
Edenawit :
ይጠብቅህ
2026-07-16 19:13:08
1
mulu9351gmail.com0
ሙለር (Muler) :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2026-07-16 20:17:46
1
tize.appo.man
Tize Appo man :
2026-07-16 20:00:48
2
user1202176881515
ጀምበር :
Jeginew😍😍😍😍
2026-07-16 19:59:23
2
k_muzu_12
MUZU :
እንዲህ ነው መማማር ከአጉል ብሽሽቅ እንውጣ
2026-07-16 21:51:38
1
genuye6
Genuye :
የኔ ጀግና 🙏🙏🙏
2026-07-16 17:32:56
1
To see more videos from user @bezane27, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About