@user138078332026: ✍️ተወልጄ ያደግኩብሽ የእናት አባቴ ቤት፣እትብቴ የተቀበረብሽ መናፈቄን ባዬሽ ።ዛሬ ላይ ለመምጣጥ ሳስብ ደሰቢለኝም ግን ልብ ሰባሪ ክሰተት እንደተከሰተም ታቂያለሽ ።😭💔💔😭 አባቴን አላቆዬሽልኝም እናም ይሄን ሳስብ ውሰጤ በጣም ይሰበራል💔💔😭😭አባቴ ዛሬ ላይኮ እኔ ሰደርስልህ የለህም እሺ ለእኛ ለልጆችህ ሰትል የከፈልከው ዋጋ ሳስበው ቢያንገበግበኝም ፣ምንም ግን ላደረግልክ አልቻልኩም አባቴ ዛሬላይ ልፋትክን ልክስህ በደረሰኩ ሳዓት የለህም ?እንደሌለህ ሳስብ ይጨልምብኛል 😭😭እናም አባቴ ሁሌም ሰወድህ እና ሳከብርህ እኔ ልጅህ እኖራለኩ ደግሞም እመነኝ እኔ ያንተልጅ ለእኔ ሰትመኝልኝ እንደነበርከው ልጅ ሁኜ አኮራሃለሁ ።💔💔💔💔💔💔✍️ውጭ ሀገር ፣እሩቅነው።ይለኛል የሰው ሞኝ፣እሩቅስ መቃብር የማያገናኝ።😭😭😭😭አባቴ ነፍሰህ በሰላም ትረፍ።

ለአንድ ሂወት ሺ ፈተና❤🥰
ለአንድ ሂወት ሺ ፈተና❤🥰
Open In TikTok:
Region: SO
Thursday 16 July 2026 15:22:06 GMT
121631
7203
240
433

Music

Download

Comments

abraham.chane2
Abreham ሳይንቴው :
tztaye wawwwwwww
2026-07-17 07:15:40
0
ma12426
የሩቅ መንገደኛ 🌸 :
የኛም ቤት ብትንትኑ ወቶ ተዘግቷል በተሰቤም ተለያይተውብኛል 🥺🥺🥺🥺
2026-07-16 23:11:42
57
a2231890
አባቴወይ ስብራቴ 😭💔 :
እኔም አባቴ ሞተብኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ላባቴ አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቀው
2026-07-17 08:19:21
20
jeze030
" 👉 Selfish World🇪🇹➡🇸🇦 :
🤔🤔🤔🤔 እይታው ብቻ ሆድን የሚሞላ ሀገር ይዘን በርሀ መቃጠል ድህነት ኮ...
2026-07-17 06:08:28
22
great.64
Yibe1221 :
wow amazing I remember my family's home 🏠
2026-07-17 12:19:34
0
ghion0502
Ghion 🇬🇧 :
እግዝአብሔር ጽናቱን ይስጥህ፣ አባትህንም ነፍሳቸውን ይማረው😥
2026-07-16 20:25:19
10
lemma..s
Lemma Siltanu :
Ayzon my dear
2026-07-17 06:46:18
0
tamirediresgoderawa
Tamire Dires Goderawa :
እኔስ አለቀስኩኝ እዉይይይይ ትዝታየ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-07-16 18:25:27
9
eyerus.kifle81
Eyerus Kifle :
አረ ሰዎች ሆድ ባሰኝ ሁሉም ነገር ቀርቶብም ን የእናቶቻችንን ነገር አደራ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በሚወጡ በሚገቡበት ጥላ ከለላ ይሁንልን ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤗🤗🤗🤗🤗🤗🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
2026-07-17 13:35:38
1
sus629869008
መቅዲ እናቷን ናፋቂ እናቴ ስብራቴ💔😢:: :
እኔም እናቴ ሙታብኛለት አገር መግባት ሳስብ ሁሉም ይጨልምብኛል ምን አባቴንስ ልሁነው 😭😭😭
2026-07-17 12:45:42
0
user1283243502280
የአፄወቹ ነኝ ያዉም ከጎንደር💚💛❤💒💒💪 :
ኧረ በጥዋቱ አስለቀሽኝ በማርያም አይዞሽ እህታለም 😭😭😭😭😭
2026-07-17 05:17:03
5
ayenat66
⚡it's me 🧡 :
የተወለድሁበት ቤት እንዴት እንደምወደው ምን ያደርጋል አሁን ብትንትኑ ወጥቷል አይ አለመታደል 🥹
2026-07-17 09:04:52
2
ethiosmrei3
የወሎዋ ቀበጥ :
🥰🥰❤❤❤
2026-07-17 13:43:59
0
halima232100
ሂክማ :
ኡፋፋፋፋ አይዞሽ ማሬ😭😭😭
2026-07-17 09:33:25
1
hayuti.hassen2
Hayuti Hassun H love :
ሀገሬ ዘንድሮስ ደከመኝ 😭😭😭😭
2026-07-17 14:11:58
0
adnna.ali
ሀና ጎደሬዋ :
እረ ቤቱ ሲምረ🥰🥰🥺🥺
2026-07-17 09:30:06
1
ayw955
የቲሟነኝየአበቴ ነፈቂ :
ወለሂ አልቸልኩም😭😭😭😭ምንአለ መቀብሩን እኳንበዉቅ 😭😭😭😭የዉስጤን እሰት ሄጄ በነገርኩት😭😭😭
2026-07-16 21:31:06
0
genneteeshetu
miimmo shawaa :
uuuuuuffff 😭 enam nafekeny 😭😭😭emeye ager kefu ayenekash enate❤️
2026-07-17 13:45:16
0
abebatenage0
abebe.tenagne :
የአኔም ቁስል ይህ ነው ግን ምን ይደረጋል ንጉስ አይከሰስ
2026-07-17 08:19:33
1
getachewbante12
gonderew ባለ ማተቡ💪💪👈 :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-17 13:28:03
0
f421812
ፍጡማ.ወለየዋ :
አላህ ይማረው🥰🥰🥰
2026-07-17 14:01:21
0
kalkidan8287
Birhan¹⁶፲፮ :
ዋው
2026-07-17 14:41:15
0
ethio.3608
ሺአمት ላيኖر ሺماሠب ሞኝنት🤗 :
የኔም ልክ እንዳችው ነው አባቴ ለኔ የሚመኝልኝ ጥሩ ነገር ነበር ፀጉር እኳን እየሰራሁ ካየ ይቆጣኛል እድል እንዳሳዩት ነው የማንንም ፀጉር አትተብትቢ ጥሩ ነገር ተማኝ ይለኝ ነበር ሞት ክፉ ስንደርስ ትንሽ እኳን ሳናስደስታቸው ብድግ ያረጋቸዋል 🥺የኔ ውድ አባት አላህ ይርሀምህ🥺
2026-07-17 13:30:26
0
2021manojmukhiya719
ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና :
ለምላምነታ ሀገሬ ሰላምሽ ነፈቀኝ🥰🥰😭😭
2026-07-17 14:32:21
0
tgst737
ማራናታ :
እህህህህህ የኔ እናት መፅናናቱን ይስጥሽ የኔ ጌታ እኔ ደካማ ነኝ በሰው ሀገር በቤተሰቦቼ እዳትፈትነኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-07-17 13:41:26
0
To see more videos from user @user138078332026, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About