@amleset_muchie_podcast: በዚህ ሳምንት ቆይታ ከ አምለሰት ጋር ከ ኮሜዲያን ያሲኖ ጋር #amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር

ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
ቆይታ ከ አምለሰት ጋር
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 15:56:48 GMT
845754
162432
1308
7986

Music

Download

Comments

comedianyasino
comedian yasino :
እዚ ደሞ ሌላ ቱኩሳት😂
2026-07-16 16:18:16
4384
zewdu.asfaw3
Zewdu kirubel :
ከቀን ወደ ቀን ፕሮግራምሽ እያማረ ችሎታሽ እየጨመረ መጣ በርቺ
2026-07-17 04:49:38
961
xyz_osis
xyz :
ቀድሞ እንደሚተዋወቁ ነው የሚያወሩት
2026-07-16 20:14:02
243
leulsagd0
ልኡል :
ከያሲኖ ይልቅ ያዚያን የጀግና ሚስት ማየት ደስ ይላል
2026-07-17 05:56:53
141
user5966881925859
የድንግል ማርያም ልጅ :
ያሲኖ ይችላል የምትሉ ላይክ
2026-07-16 17:03:44
636
nafii582
Nafi ye aresema lej 🇪🇹& 🇫🇮 :
በጣም በጣም በጣም አስተዋይ ጎበዝ አራዳ ቆንጆ ነሽ ጌታ ምስክሬ በቃ ያሲኖን ስላቀረብሽልን ደሞ thank you Eshi
2026-07-16 18:19:14
232
logicmatter
𝐋𝐎𝐆𝐈𝐂 𝐌𝐀𝐓𝐓𝐄𝐑 :
አምለሰት እንዲ አራዳ ናት እንዴ እሰከዛሬ ከቀረቡት እንዲ ምርት አቀራረብ ሁሉ ነገር የተሳካ👏👏👏
2026-07-16 20:56:46
102
mekoya.yene
Mekoya Yene :
🥰🥰🥰 ኤሚ ምርጥ ልጅ አቀረብሽ🥰🥰🥰
2026-07-16 16:01:16
178
duniii1290
🦋 Duni 🦋💫 :
ኤሚ ልክ እንደ ጓደኛሽ ነው የምታወሪው 🤣
2026-07-16 17:12:09
76
anduproman
Andu Pro Man :
እጅግ ድንቅ ቆይታ። ኮርተናል ብሮ🥰👌👌👌
2026-07-16 18:41:29
48
jonidiip1927
jone diip :
ቦታክ ላይ ደረስክ ጀግና
2026-07-16 18:13:11
61
jemilashukur
🎧Jeሙ🧕የስልጤ ልጅ🇪🇹🇸🇦 :
ኑ ወደ ቀጥተኛው መንገድ🥰
2026-07-18 14:11:09
20
dagikimem2727
Dagi kimem1 ዩቱብ :
ያሲኖ ይችላል ።
2026-07-16 19:25:00
75
rabeyatawel_3950
R@ :
ያሲኖ ከቴዲጋር ፎቶ ሳትነሳ እዳቴድ በዛው ሰላም በልልኝ🥰🥰😁
2026-07-16 19:34:04
43
bint.abaoli
bint abaoli :
አምለስት ስወድሽ አህቴ
2026-07-16 17:08:58
31
dtatbt5
great Ethiopia :
ልእልቷ የሚሆን ሰው አቅርበሻልና እናመሰግናለን 🥰🥰🥰
2026-07-17 04:20:18
9
kid22067
tg :
ትለያለች 💪💪💪💪
2026-07-16 16:07:36
20
kingsacl
kings,acl :
ከሻይ እና ቡና ብሩን ብሰጡኝ😳😁
2026-07-18 07:05:23
14
addewolde
Adde Wolde :
ኤሚ ግን በቃ ትችያለሽ
2026-07-17 08:00:06
7
atbynewproductsoon
AT Manufacturing& production🚚 :
ቴዲን በዛው ሰላን በሉልን ❤️❤️❤️መልካም ልደትም በልልኝ❤️❤️❤️❤️
2026-07-16 20:24:02
12
947926256z
ተስኒም :
ኢትዮጵያ የለት አንድ ኮሜዲ የሲኖ
2026-07-16 18:02:30
36
user4837653048188
Mollalgn Asmare :
አመለ ለአንችና ለክቡር አርቲስት ዶ/ር ቴዎድሮስ ካሳሁን ልዩ አክብሮት አለኝ ሽ አመት ኑሩልኝ
2026-07-16 17:11:11
17
selena.henery07
selena heneryArsenal🇪🇷🇪🇹💊 :
ያሲኖን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️🙏
2026-07-16 18:33:40
28
mele3656
Mele :
አሁንገና እንግዳ አቀረብሽ አምሊዬ
2026-07-17 04:21:09
7
ashubizuayehu
አሹ ፍቅር ጎንደሬዉ :
የንጉ ሱ ባለቤት ማሬያምን ይጨምርልሺ ፈጣሬ ሰካንች ጋራ ባታን ቴዲን ልጆችሺን ሰላም በይልኝ በማሬያም
2026-07-18 17:28:54
5
To see more videos from user @amleset_muchie_podcast, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About