@natiquotes07: ለምንድነው ግን ሁሌ ከስህተቴ የማልማረው ከስህተቴ ተማርኩ ስል ሌላ ችግር እኔ ግን ለፈተና ነው የተፈጠርኩት? ማርያምን ግርም እኮነው የሚለኝ የኔ ህይወት ምስቁልቁሉ የወጣው አባቴ ሲሞት ነው። እሺ ማዘሯ ለኛ ስትል የማትፈነቅለው ድንጋይ የለም ማርያምን ታድያ እኔ እሷን ለማገዝ ምን ባደርግ ይሻለኛል? ስራ እየሰራሁ ነው። ግን ገቢዬ ለኔ እራሱ በቂ አይደለም። ብቻ እግዚአብሔርን መኖር እንደዚ ከሆነ ባልቀጥል ይሻለኛል።🥺 #NatiQuotes #life heartbroken #viral fyppp

🥀.NATI...QUOTES 🥀.
🥀.NATI...QUOTES 🥀.
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 18:32:06 GMT
9251
645
44
128

Music

Download

Comments

rahel2119243
Rahel2119 :
እኔም ከፍቶኛል ማረያምን ብቻ ደክሞኛል😭
2026-07-29 20:09:14
1
user7592781887595
ማሪያምእናቴ :
እዴኔማሪያምን
2026-07-28 12:44:44
1
yihubi00
yene 🤌nafkot😘 :
እኔምጋርኮ እደዛው ግንበቃ ሂወት አስጠልቶኛል እናቴስላለች ብቻነው እየኖርኩ ያለሁት ወላሂ አሁንስ 😭😭💔💔
2026-07-25 12:01:14
1
m5104570
lij mesi💫..የናቷ👸💯 :
አይዞን ያለፋል🥺🥺
2026-07-17 11:57:11
1
bitaniy73
Bitu :
ayezo fexare ale demo hulum yalifal wendeme
2026-07-22 19:44:39
1
selam14664
𝑒𝑛𝑎𝑡𝑒🦋🦋 :
ማርያምን አይዞን እኔም ሁል ጊዜ ማታ ማታ በእንባ የምነግረው ነገር አለ እና አይዞን ያልፋል🥺🥺
2026-07-17 09:22:56
1
user7260755811822q
lediya :
አይ አሁንስ ሁሉ ነገር ነዉ ያስጠላኝ ማርያምን ኡፍፍፍፍፍፍ
2026-07-31 09:57:24
1
user5181400025924
Nardi ነኝ የ23 ልጅ :
bchahn adelehm berta and ken yalflnal
2026-07-20 14:27:44
2
arzuda21
Arsu21🍫🍫🍫 :
ማሪያምን እኔም እያለቀስኩ ነው ያየሁት ደግሞ የውስጤን ነው😭😭
2026-07-17 21:13:15
1
geni37774
geni :
maryamn enem negn
2026-07-17 15:41:34
1
ephtah534
ᴇᴩʜᴛᴀʜ :
እግዚአብሔር አለ እሺ
2026-07-16 21:03:25
1
user6151815688081
nubila :
welahi alah yihunen
2026-07-18 19:40:08
1
enatye327
እናቱ :
አይዞን
2026-07-16 20:08:11
0
kali84257
kali :
maryamn xeyko yaferw yelem embrhan trdak/sh
2026-07-16 21:53:32
0
tg2127
Tg :
yemaynga lelite yemayalfe kne yelm ayzone
2026-07-17 14:22:53
0
aman.ela2
ለዚህነዉ መኖር የሰዉ ስም ብቻነዉ እምለዉ :
እዴ እናትህ እራሱ በሂወት እስካለች ድረስ ትጠቅማለህ ያለምክንያት አልተፈጠርክም አስታዉስ
2026-07-26 11:18:57
0
killer782509
ሊሎ🌺🌼 :
😔😔
2026-07-16 21:14:01
1
ljiteme
lji @teme@12 :
👍👍👍
2026-07-19 13:10:53
0
lij.nati13
ና-ት_ና-ኤ_ል 💥 :
🥺🥺🥺
2026-07-16 18:53:03
1
kebetit15546
pretty 👸🍫 ♎️🦋🖤 :
🥂🥂
2026-07-17 19:03:08
1
To see more videos from user @natiquotes07, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About