@amen1m: እንድረስላቸው🆘 ቪዲዮው ላይ የምትመለከቷቸው እናት እና ልጅ በዚ በክረምት የቤት ክራይ የመክፈል አቅም ስለሌላቸው ለጊዜው ከዛሬ ነገ ጎርፍ መጣብን በሚል ስጋት ከባድ ችግር ውስጥ ናቸው በቪዲዮው እንዳጋራነው ጣራም ሆነ ግድግዳ ሳይኖረው ዝናብ ሲዘንብ እያፈሰሰባቸው ነው የሚኖሩት ልባችሁ ለመልካም ስራ ክፍት የሆነ በመላው ዓለም የምትኖሩ ውድ ኢትዮጺያውያን በምንችለው አቅም እንድናግዛቸው ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን 🙏 ትዛዙ አውጄ አንድ ሺ 22-75-27-602 ዜሪ ዘጠኝ -2 0-56 -47-12
Amen🥷
Region: ET
Thursday 16 July 2026 18:43:07 GMT
Music
Download
Comments
፯ :
Egzihabher yebarkeh le enatem yalasebuten yestachew🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-07-16 19:49:56
0
A.B 🥰 :
Together we can make a difference. Thank you for using your platform to support those in need and to raise awareness of important issues! I’m proud of you 👏🏼💙
2026-07-16 18:58:15
7
TsionBH💚💛❤️💃 :
Egzihabher yebarkeh 🥺🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2026-07-16 19:00:03
1
28 abate new :
like argu inna initebaber
2026-07-16 18:50:09
1
ema0519 :
E/r yeseteke tebareke
2026-07-16 20:53:01
0
ጀብድኛው 21 family :
💚💛❤️💃:Egzihabher yebarkeh 🥺🙏🙏🙏🥰🥰🥰 amenu
2026-07-16 19:18:40
1
Karu🎀🎀🎀 :
እግዚአብሄር ብድርህን ይክፈልህ🥰🙏🙏🙏🙏
2026-07-16 19:12:09
3
Heyru mosa :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-16 19:07:01
1
𝕙𝕒𝕪𝕞𝕚 -🦋💘 :
የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ
2026-07-16 18:54:08
3
Nardos🌸 :
ቅን ልብ🙏 እግዛብሔር ይስጥህ
2026-07-16 18:49:22
3
hana :
egzaber yebarik amen 🙏🙏🙏
2026-07-16 19:10:58
1
የ ዮቶር እናት💚💛❤ :
አሜንየ ወyኔ እኛ ሰፈር አቃቸዋለሁ ግን እንዲህ አይነት ቤት እንደሚኖሩ አላቅም ማርያምን አንተን ግን እድሜ ና ጤና ይስጥህ
2026-07-16 19:08:19
1
kal :
egeziabhere yeste teru neger new yeserakew tebareke🙏
2026-07-16 18:53:31
1
Ruth United🧚♀️ :
Yene enat😍
2026-07-16 19:03:09
1
Faay :
waay inaate
2026-07-16 19:13:17
1
Abdu Tefera :
አሜንየ በኛ አካባቢ ይሄን አይነት አለ
2026-07-16 19:02:41
1
ክሪስ👳♂️🤞🤟 :
ፈጣሪ የተሻለውን ያቃል
2026-07-16 19:03:17
1
Bela_☆live🥷🍍🍍🍍 :
🥰🥰🥰ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን
2026-07-16 19:17:11
1
👷♂️ Zedo 🇪🇹 🏠 :
አሜና እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏 ቻሌንጅ ይጀመርና እንስራላቸው🙏🙏
2026-07-16 19:14:36
1
v :
ummiii
2026-07-16 18:47:54
1
Ayney21🙏 :
ፈጣሪ ይሰጥህ ጨምሮ🙏
2026-07-16 18:57:09
1
Grace, :
yene melkam sew🥰🥰
2026-07-16 18:50:45
1
bartaa wandiime faaxarii kantaa gear naaw
2026-07-16 18:52:35
0
Gizee malss :
Amen new mrdatt mchalw
2026-07-16 18:50:38
1
ጊዜ መስተዋት ነው ሁሉንም ያሳያል❤❤❤ :
አሜን ፈጣሪ አንተን ተመስሎ ጥሩ ነገር ይግጠማቸው ለአንተም ፈጣሪ በለከቱን ይስጥህ🙏🙏
2026-07-16 18:53:42
1
To see more videos from user @amen1m, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.