@design2721: #

Abrish & Nani
Abrish & Nani
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 16 July 2026 19:57:45 GMT
1187848
131396
1888
9130

Music

Download

Comments

kebron6000
ኬብሮን kebron :
ላካ ሚስት የሆኑ ሴቶች አሉ
2026-07-17 06:22:01
5175
saronkebede
🎀Miss Saron🌸 :
የሷ ትግስት ሳይሆን የኔ ትግስት እስከመጨረሻ ያየሁት እኔ
2026-07-17 15:42:01
4345
biruke098
Biruke :
ሴቶች ሆይ ለባሎቻችሁ ታዘዙ ! 🥺♥️
2026-07-17 07:26:30
1930
mnsw76
Lidu😍 :
እኔ ብሆን
2026-07-17 05:36:45
2025
user6334363638481
🎸🎀🎀የልቤን በልቤ :
ግን እኮ እንደዚህ እንድትሆን ያደረጋት የሱ ፀባይ ነው የምር ሚጠቀማቸው ቃላቶች ራሱ የፍቅር ናቸው የሆነ በሚያሳሳ አንደበት ነው ሚያወራት የምር ለዚህ ጥሩ አለመሆን ከባድነው ሚያመናጭቃት ሲያዛት ክብር ባይኖረው አዎ ይደብራል እሱ ግን እውይ 🥰🥰 ደስሲሉ ማርያምን አይለያቸው
2026-07-17 05:04:00
1039
bekidopjr
Beka Jr.⭐ :
AI ነች እንዴ🤔
2026-07-17 05:33:35
453
1621bety
bety love :
ያለቀ ቀን ትግስቱ ከባድ ነው
2026-07-17 05:46:14
308
tiru.ahati.lake
Ahati tiru 🕊🕊 :
አይይይ መድሃኒያለም ይርዳክ ታግሳ ታግሳ ያበቃላት ቀን ዋ ብቻ
2026-07-16 22:13:31
685
mulue232323
መውደድ ነው ጥላቴ :
እኔ የታየኝ ትግስትቷ ሳይሆን ሰውን በፍቅር ምን ያህል እንደምንገዛው ነው አይመስላችሁም?
2026-07-17 10:17:08
528
atdavidop
dawit :
ሙሉ ያያቹ ንገሩኝ 2ደቂቃ መታገስ አቅቶኝ ነው😂😂
2026-07-17 17:49:31
95
user97869459
user97869459 :
እኔ እራሱ እስከመጨረሻው ያየውት ትግስቴ👍😁😁
2026-07-17 08:58:45
434
da_2121ta
Da_ye 5 :
እንዴዚች አይነት ሴት ሳይ ትዳር ያምረኛል
2026-07-17 04:24:11
230
tt60aa51
Ava :
ለእሷ እኔን ደከመኝ
2026-07-17 02:56:19
73
nejashmohammed67
Nejash Mohammed67 :
it may be on other planets. it is not on earth
2026-07-17 15:45:38
7
user73656326097586
ያውሩ ስራቸው ነው😎 :
ድራማ ባይሆን ደሞ ያበደ ነው👌😊
2026-07-18 07:37:04
12
mellaleul21
Mela/ሜላ➋➊ :
እህህህ እኔ ብሆን የኢራን ጦርነት ነበር የሚጀመረው
2026-07-17 05:58:21
40
wendesenbefrdu
wendesn/Fr💋💋💋💋 :
እስከምታርፍ ጨነቀኝ እኮ
2026-07-17 04:05:37
36
mikuandanu
miku እና danu :
Tewat benatk 🥺
2026-07-18 09:14:43
27
hiwe283
Hiwe Alex :
እኔ መናደዴ ምን ይሉታል
2026-07-17 19:50:27
15
talent1334
asnakechendriyas :
ግን ካሜራውን ያየች ይመስለኛል
2026-07-17 07:33:54
151
To see more videos from user @design2721, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About