@furniture.makers0: cupboard #onthisday

FURNITURE MAKERS 0792688638☎️
FURNITURE MAKERS 0792688638☎️
Open In TikTok:
Region: UG
Friday 17 July 2026 06:20:58 GMT
628
17
2
4

Music

Download

Comments

user372493616875
lady lwakhakha :
150000
2026-08-06 08:32:19
0
kyogabirwerita
swthrtritah :
how much
2026-07-28 23:01:24
0
To see more videos from user @furniture.makers0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

በሙዚቃ ተስፋ እንደመቁረጥ ስል ያገኘሗቸው cake ሰዎች የመጀመሪያ ጊዜ ያገኘሁት ናትናኤል ግርማቸውን ነበር እኔ ስጠራው ደግሞ ናቱቱ😁 እና ከመጀመሪያ ንግግራችን የማልረሳው አልበም ስለመስራት እያወራን ምን አይነት አልበም ቢኖረኝ ደስ እንደሚለኝ ጠየቀኝ እና እኔም ብዙ ሳላስብ አለም ላይ እንዲሁም ሀገራችን ላይ ካሉት ድንቅ አልበሞች መርጬ ነገርኩት ትንሽ ሞራሌ ገረመው እና ፈገግ ብሎ( በነገራችን ላይ ብዙም ፈገግ የሚል ሰው አደለም ይዘን ይደሰት በቀላሉ ፊቱ ላይ አታውቁበትም) ብቻ በጣም ያልኩት ነገር አስቆት መሰለኝ ፈገግ ያለው😁 ከዛ ትልቅ ነገር ማሰብሽ መፈለግሽ ቆንጆ ነገር ነው አድንቄልሻለሁ ነገር ግን የጠራሻቸው አርቲስቶች አሁን የወደድሻቸውን ሙዚቃዎች(አልበሞች) ከመስራታቸው በፊት ብዙ ሰርተዋል ከልምዳቸው እና ከስህተታቸው ተነስተው ራሳቸውን ቃኝተዋል። እና አንቺም የተመኘሽውን አይነት አልበም ለመስራት አንድ ብለሽ መንገድ ጀመርሽ እንጂ መጨረሻሽ አይደለም ከመጨረሻ ሳይሆን ከመጀመሪያ ነው ሚጀመረው ብሎ እርጋታ በተሞላበት መንገድ ልክልኬን ነገረኝ። በቃ እንዲህ ያለኝ የዛሬ 4 አመት ነው ግን ትላንት የነገረኝ ያክል ነው ሚሰማኝ 🥹 ከዛን ጊዜ ጀምሮ ምንም ሀሳብ ቢኖረኝ በጨዋታ መሃል አነሳበታለሁ እሱም መሬት ላይ ካለው ነገር ጋር አተያይቶ ሀሳቦቼን መሬት እና መልክ ያስይዝልኛል። በስራ እና በህይወቱ ውስጥ ያለው ሚዛናዊነት፣መረዳት ፣የአስተሳሰቡ ጥልቀት ሁሌም ይገርመኝና ሰው እንዴት በዚ ልክ ያውቃል የእድሜ ባለፀጋ አይነት ብስለት 🧐 እላለሁ። ናቱቱ እኔ አምሮዬ ውስጥ የሳልኳትን አርቲስት በአካል ከራሴ ጋር እንድተዋወቃት አርጎኛል።  እንደዛ የሚያምሩ ፅሁፎቹን ሳይሰስት አምኖ ሰቶኛል ። ቃላቹ ስር ያሉትን ስሜቶች እንድረዳ ጊዜውን ሰጥቶ እንደ ልጅ ፈትፍቶ አጉርሶኛል። ባልተገራ ድምፁ ዜማውን ማለት ቢያቅተው ብዕሩን በጣቹ ይዞ እንደቅጥልጥል ፅሁፍ አየር ላይ እየፃፈ ቅላፄዎቼን ቃኝቷል። በድምፄ በተፈጥሮዬ ልክ የሚሆኑኝን ስራዎች እንደ እኔ ሆኖ መርጦልኛል። በራሷ ታደርገዋለች ብሎ ለሚያምንባቸው ጉዳዮች ደግሞ ይተወኛል። ብቻ ..…ከአቅሜ በላይ ስለምወዳቸው ከዛ ስለታከምኩባቸው ግጥሞችህ እና በብዙ ሙከራዎቼ ውስጥ ደግሞ ሳትሰለች ተስፋ አድርገህብኝ እዚህ ስላደረስከኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ🙌🏼🫶🏽 ስለ ታምሩ አማረ ደግሞ ልንገራችሁ ታሜሙ🧑‍🧒 ከታሜ ጋር የተዋወቅነው ደግሞ የኔ ወንድም ውጪ ሀገር የሚሄድ ሰሞን ነበር እና የወንድሜን መንታ ያገኘው ያክል ነበር የተሰማኝ🥹 ስርዓቱ አክብሮቱ አኗኗሩ እውነተኛነቱ ሁሉ ነገሩ በቃ ቀርቦ ታሜን ለሚያውቅ የሰውነት ምሳሌ እንደሆነ ይመሰክሩለታል እኔን እንደ ሰው ከመገንባት ጀምሮ የፈጠረኝን እንዳውቅ ፣ያወኩትን በኑሮዬ ውስጥ እንዳሳየው ፣ በተሰጠኝ ተሰጥዖ እና በራሴ እንድተማመን በዛ ውስጥ ሰው መሆኔን እንዳልተው እና egoዬን እንድጥል ብቻ መሰረታዊ የሕይወት መንገድን እየነገረ እና እየኖረው ያሳየኝ ወንድሜም አባቴም ነው ታሜ ባሳለፍናቸው የስራ ጊዜያቶች ሙዚቃም ከቃል እኩል ስሜትን እንዲናገር እንዲስቅ እንዲያለቅስ አድርጎ ሚሰራበት ጥበብ፣ እስከመጨረሻዋ ሰዓት ድረስ ሙዚቃው አፍርሶ ደግሞ በጥንቃቄ ይሰራ የነበረበት ሂደት አለመሰልቸት ደግሞ ደጋግሞ መስራት ሁሌም እራሱን update የሚያደርግበት አዲስ ነገሮችን ለመማር ያለው መጠማት እኔን አክብሮ ስለሙዚቃ ሀሳብ ስሰጥ የሚሰማበት መንገድ ( ምንም እንኳን ብዙ ጊዜ ልክ ባልሆንም🙈😁) ለሙዚቃ እና ሙዚቀኛ የበለጠ ክብር እና ፍቅር እንዲኖረኝ አድርጎኛል። የሰነፍኩ ሰዓት መስነፌን በግልፅ ነግሮ ገስፆኛል ጥሩ የሰራሁ ሰዓት ደግሞ በጣም አድንቆ አበርትቶኛል ብዙ አለ ብቻ ………ሰምቼ ስለማልጠግባቸው ሙዚቃዎችህ፣ ጠግቤም እርቦኝም ስላበላኝ ቤትህ🥹😁 ከሁሉም በላይ እንደሰውም እንደሙዚቀኛም የተሻልኩ እንድሆን ስለረዳኸኝ በጣም አድርጌ አመሰግንሃለው🙌🏼🫶🏽  ኑሩልኝ በደስታ እወዳችሗለሁ🫶🏽🫶🏽 🥂to the future 🙌🏼 እግዚአብሔር ይመስገን😇🙌🏼

About