@1ayuwe: #🤣💃🤣💃🤣💃🤕🤭😋 #🤣😿💁😜🤣🤲🍞🥹🙋

𝄞((🅐))𝄞ቂ፨መ-ኛ✍:ው➲🦅
𝄞((🅐))𝄞ቂ፨መ-ኛ✍:ው➲🦅
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 17 July 2026 06:46:15 GMT
22808
746
47
77

Music

Download

Comments

user36153779631135
mule :
very beutiful❤️❤️
2026-07-17 17:53:15
0
yedgllg19
𝄞እር≛⃝ግቯ❦︎ነኝ≛ባለማህተቯ☦️𝄞 :
ትመቸኛለች
2026-07-17 14:05:15
0
wediamo1
☞ነቨልቫሉ ስበር ︻╦デ╤━╼𓅂𓀑 :
እንደሀሳብ ኣካዉንቷን ሜንሽን ብታረገዉ😂😂
2026-07-17 12:17:24
2
user799439583730
ላጪር ሂወት እረጂም ጉዞ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🤲🤲🤲🤲🤲 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️
2026-07-17 18:07:52
0
mam.is.may.hrte
መገደኛው :
የት እንደ ምታመጣቸው እኮ ነው ግራ እሚገባኝ
2026-07-17 13:27:15
1
fvcc.fffg
Fvcc Fffg :
የኔማር
2026-07-17 14:29:20
0
a7959474
👉ዱርየው 💙💙ብለሽ💚ነይ💚❤️‍🩹👈👈 :
አቦ ቀውጭልኝ
2026-07-17 15:15:53
0
user6909949251037
የሸዋ ጋጩር :
ቀጥልበት
2026-07-17 14:34:14
0
adam.muhammad344
Adam Muhammad :
🥰🥰🥰
2026-07-17 19:31:08
0
shamriaz456
መተገሰ፤፣☝🏿🆗🤲🏿ጊዲኗ፡👌🏿 :
😁😁😁
2026-07-17 19:07:05
0
naziif.zakiir8
Naziif Zakiir :
😁😁😁
2026-07-17 18:42:02
0
fulduriikiyyaaifa
jawaad rashiid :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-17 18:07:15
0
tbebemekonngebre
tbebemekonngebre :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-17 17:48:48
0
usernuru70
N𝖚𝖗𝖚 🦁🦅 :
🤣🤣🤣🤣🤣😂🤩🤩
2026-07-17 17:42:27
0
jimma731
sabona jimma fkr :
💋💋💋
2026-07-17 17:12:16
0
user9845068415905
may Liverpool :
🥰🥰🥰
2026-07-17 17:04:13
0
shambelmengesha8
ያልፈታውህልሜ? :
💪💪💪
2026-07-17 17:01:40
0
m7145206
አደበኛዉ= ከሸዋ ደራ ጥቅሺ❤ 🚭 🌾🤟🚭 :
🤣🤣🤣
2026-07-17 06:47:59
0
To see more videos from user @1ayuwe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አንድ ጊዜ መውደቅ... የሕይወት መጨረሻ አይደለም። መሰናከል... የድክመት ምልክት አይደለም። መሸነፍም... ለዘላለም ተሸናፊ ሆናችኋል ማለት አይደለም። ምክንያቱም... ከወደቀበት የማይነሳው ዛፍ ብቻ ነው። ሰው ግን... ይወድቃል። ይደክማል። ያለቅሳል። አንዳንዴም...
አንድ ጊዜ መውደቅ... የሕይወት መጨረሻ አይደለም። መሰናከል... የድክመት ምልክት አይደለም። መሸነፍም... ለዘላለም ተሸናፊ ሆናችኋል ማለት አይደለም። ምክንያቱም... ከወደቀበት የማይነሳው ዛፍ ብቻ ነው። ሰው ግን... ይወድቃል። ይደክማል። ያለቅሳል። አንዳንዴም... "ከዚህ በኋላ አልችልም!" ብሎ ይቆማል። ነገር ግን... የሰው ታላቅነት በመውደቁ ሳይሆን፣ ከወደቀበት ዳግመኛ በመነሳቱ ይለካል። ሕፃን መራመድ የተማረው... ብዙ ጊዜ ከወደቀ በኋላ ነው። ወርቅ... በእሳት ካልተፈተነ አያበራም። አልማዝ... ከፍተኛ ጫና ካላለፈ ውበቱን አያሳይም። ሰውም...ከፈተና በኋላ የበለጠ ይጠነክራል። ስለዚህ...ዛሬ ከወደቃችሁ... ራሳችሁን ላይ አትፍረዱ። ዛሬ ከተሳሳታችሁ... ሕልማችሁን አትቅበሩ። ዛሬ በሰዎች ብትተዉ... ራሳችሁን አትተዉ። አስታውሱ... ከመሬት ላይ የምትነሱበት ቦታ... ወደ ከፍታ የሚወስዳችሁ የመጀመሪያ ደረጃ ሊሆን ይችላል። ዛሬ የሚያሳዝናችሁ ጉዳት... ነገ የሚያኮራችሁ ታሪክ ይሆናል። ሰዎች የሚያስታውሱት... ፈጽሞ ያልወደቀውን ሳይሆን፣ ብዙ ጊዜ ወድቆም ደጋግሞ የተነሳውን ነው። ስለዚህ... አትፍሩ። አትቆሙ። አትተዉ። ምክንያቱም... መውደቅ ዕድልን አይገድልም፤ ተስፋ መቁረጥ ግን ይገድላል። የሚነሳ ሰው... ሁልጊዜ ከወደቀበት ከፍ ብሎ ይታያል። ከወደቀበት የማይነሳው ዛፍ ብቻ ነው፤ እናንተ ግን ዛፍ አይደላችሁም። ተነሱ፣ እንደገና ሞክሩ፣ እንደገናም አሸንፉ። ይህ የእኔ እይታ ነው✍️ ቀጣይ ሌሎች እይታዎች እንዲደርስዎት የእኔ እይታን ፔጅ Follow, Like, Share, Repost እና Copy Link በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! #foryou #fyp #viral #fypシ #viralvideo

About