@habteweld1221: #onthisday

Sami ( ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ)
Sami ( ኦርቶዶክስ ለ ኦርቶዶክስ)
Open In TikTok:
Region: IL
Friday 17 July 2026 07:31:23 GMT
26498
2113
59
563

Music

Download

Comments

jc.genene
የድንግል ማርያም ነኝ :
ማን አሰለጠነኝ የኔ እንቁ አባት መምህር ግርማ ውይ እሳቸው ባያስተምሩኝ ኖሮ ዛሬ ሞቼ ነበር
2026-07-17 08:40:45
37
haile654321
Hailemaryam444 :
እኔን እቤት ፀሎት ሳረግ በጣም ያስጮህኛል በመሀል በመሀል እያዛጋኝ ድንገት ድንገት ያስጮህኛል ምን ይሻለኛል
2026-07-17 15:18:45
2
arsema6verse
user1003105433691 :
መታሰሩስ እንዴት ነው ምናውቀው? እባክህ መልስል
2026-07-17 14:18:57
5
user3961101301728
t :
ባሌነውየሠራብምንምነገርበእጄገንዘብጤናማንምየለኝም
2026-07-17 09:31:17
1
sami9c5
የኤሙ እናት :
እ/ር ያበርታኝ እባካችሁ የበረታችሁ ፀልዩልኝ ወ/ጊዮርጊስ ነኝ
2026-07-18 04:22:51
0
emanda_solo
Emanda :
ማሰር ምን አመጣው ጌታ እኮ ውጣ ነው ያለው🥺ከየት የመጣ ትምህርት ነው የምን ካጋንንት ጋር መታገል ነው🥺ማስወጣት ስላልተቻለ ነው እንጂ ወጣ ነው በባል ያለበት🥺
2026-07-18 06:41:34
0
amanuel.amanuel19
አማን በ አማን :
አንድ ጥያቄ አለኝ የንስሃ አባታችን ጋ ሂደን ንስሃ ከገባን ቆኖናችንን ሳንጨርስ ቢያርፉ እንዴነው ልንፈታ ምንችለው?
2026-07-17 17:51:00
0
efrem.amelework
Efrem Arsema :
መልካም ፈቃድህ ቢሆንና በውስጥ ብታወራኝ?
2026-07-17 18:47:48
2
zufan729
zufan43 :
ፀጋውን ያብዛልህ
2026-07-17 10:11:07
3
sol331731
sol :
ጸጋውን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ 🙏🙏🙏
2026-07-17 13:51:32
1
thahiasfa
thay asefa :
ወድሜ አይነጥላ ሌሎቹም አጋንት ተጨምረው ሁሉነገሬን ነው ዝግት ያረጉብኝ በተለይ ገዘብላ ከልጀነቴ ጀምሮ ከሰውቤት እየሰራውነወ ግን አድብር የለኝም ደናልብስኳ የለኝም ይሄ ሁሉ ምስቅልቅሌን ያወጣው አይነጥላነወ
2026-07-17 14:29:33
2
user26850888240737
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመሥገን :
መምህር ቀሲስ ሄኖክ በሚሰጡት ትምህርት ተፈውሻለው ተመስገን ❤🙏
2026-07-18 21:25:54
0
mamusha887
(ስለኛ 🗣 እናውራ )🤔 🖤 🧡 💚 🤣 :
እውነት ነው
2026-07-17 13:06:59
1
abuhay.kasaw
Abuhay Kasaw :
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2026-07-18 06:14:40
0
aron.shibeshi4
አሮን ሽበሽ :
አሜን አሜን አሜን
2026-07-17 08:09:59
1
bazi.bazi19
bazi :
eshi wuda
2026-07-19 03:11:54
0
sissisgw
Sis Sola :
ሰመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏 አንተን ቀድሜ ብሰማ ኖሮ ድሮ ጥዬዉ ነበር። እግዚአብሔር ዳግም አይመልሰው።
2026-07-17 21:43:21
0
2.pac.amara.shaku
2 pac amara shakur :
amen sami hawna
2026-07-17 08:11:05
0
user99917583800491
መባ ፍሽን ልብሶች :
አሜንፀጋውን ያብዛልህ
2026-07-17 16:31:25
0
youngg676
franko 20 :
አሜን
2026-07-17 18:37:15
0
myko.myko3
Myko Myko :
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ቅድስት ስላሴ ።
2026-07-19 09:15:28
0
bikers9667
bikers :
በረከቱን ጸጋውን ያብዛልህ
2026-07-17 18:29:03
0
yosefyimamu
ዮሴፍ :
የምፈለገዉ ትምህርት አመሠግናለዉ
2026-07-20 10:18:12
0
.bm9781
B,m :
ናመሰግናለን
2026-07-17 18:45:44
0
hanicho300
hanicho :
ትክክል ነህ ወንድሜ
2026-07-17 08:37:00
0
To see more videos from user @habteweld1221, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About