@hakai.y4: 「是的,我並不完美,但我全心全意地愛你......」#xh #freefire #sangtaofreefire #vds #fyp

không cảm xúc
không cảm xúc
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 17 July 2026 10:52:47 GMT
20725
2701
9
399

Music

Download

Comments

concac.bonecon
𝓝𝓰𝓽𝓪𝓶 :
cho xin cap ạ
2026-08-02 12:17:58
1
6_t7_2019
cô gái xương khớp 💀🦴 :
tình yêu dành cho bff
2026-08-02 22:47:26
0
bolabright_210
🥀🙁 :
🥺
2026-08-06 15:13:41
0
taolaben24
bèn bén benn😡 :
thuong e nhat roi
2026-08-24 09:54:48
0
dgbac_
kyo :
hmmmmm
2026-08-24 14:11:51
0
chukieumi
thuong b trai :
hộ e
2026-07-17 14:39:39
0
vyalime
vy :
nhận edit
2026-07-19 02:02:05
0
nhuhuynh131010
🖤 :
đau bỏ me
2026-08-24 22:50:13
0
To see more videos from user @hakai.y4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የማባልጋት ባለትዳር ነበረች ።  ዋና ተግባራችን ወሲብ ነው ። የምንቀጣጠረው ለወሲብ ብቻ ነው ። የምናወራው ስለ ወሲብ ነው ። አንዳችን አንዳችንን የምንፈልገው ወሲብ ሲያምረን ነው ።  አጠገቤ ሆና ባሏ ደውሎ ያውቃል:  “ሰውዬሽ ደወለ” ብዬ ስልኳን አቀብያት አቃለሁ ። ምንም እንዳልተፈጠረ ስታወራው እርቃኗን አትመስልም ነበር። ይገርመኛል ድድብናችን ።  ነውራችን ስለተደጋገመ ተግባራችን ብልግና መሆኑ ተሰወረብን ።  ቢሮዋ እሄዳለሁ፣ ቢሮዬ ትመጣለች ። ጓደኛዬ ቤት፣ እኔ ቤት፣ የሆነ ኮስመን ያለ ሰዋራ ቦታ ፣የሆነ ድብቅ ፅድት ያለ  ስፍራ ፣ መኪና ውስጥ ... ብዙ ብዙ ቦታ  ትመጣለች እንዋሰባለን ። የታሪካችን መነሻ እና መድረሻው ወሲብ ነው ። አንድ ቀን በደነገጠ: ተስፋ በቆረጠ ድምፅ  “ባሌ አወቀብን” አለችኝ .....ደነገጥኩ ።  ጠፋሁኝ ...ጠፋች  ከአስራ ሰባት ቀን በኋላ ጓደኞቼ  “ገኒ ሃዘን ላይ ነች፣ ሙሉ ከላይ እሰከታች  ጥቁር ለብሳለች፣ ከስታለች” አሉኝ  “ምን ሆነች?” አልኩ  “ባሏ ሞቶባት  ነው፤ ራሱን አጥፍቶ ነው የሞተው”  አሉ።  ስደነግጥ፣ ፊቴ ሲቀያየር ፣ እምባዬ ሲያመልጠኝ አዝኜለት ነው የመሰላቸው ።  እኔ እንደገደልኩት አልጠረጠሩም ።  የጥፋተኝነት ስሜት  ሊገለኝ ሲል ማምለጫ  መፅሃፍ ቅዱስ ገለጥኩ።  “ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳል “ የሚለው ከሁሉም ጎልቶ ተነበበኝ ።  ..  ሰው ይዞ መውደቅ ፤ ማስተካከል የማይቻል አወዳደቅ ፣ ሲያስታውሱት የሚያስነክስ አይነት አወዳደቅ፣ እነሳለሁ የማይሉት አወዳደቅ ፣ ወድቄ ነበር  የማይሉት  አወዳደቅ። በግዜ ምክንያት የማይደበዘዝ  አወዳደቅ ... እንደዚህ አይነት መውደቅ ሲ..ያ...ስ..ጠ..ላ !! !     © Adhanom Mitiku ✍🏽 . . #fyp #foryoupage #fy #foryou #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok #cinematic #cinematography #ethiopianmusic #viral #viralvideos #streetphotography #cinema #zekisaviola #ኢትዮጵያ #piassa #streetvideo #aesthetic

About