@comedian_eshetumelese: ዶንኪ ትዩብ አደጋ ውስጥ ገብቷል ! #comedianeshetu #donkeyyoutube #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@Eshetu Melese - Official
@Eshetu Melese - Official
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 17 July 2026 12:00:00 GMT
1837916
230863
5827
20884

Music

Download

Comments

nordigitalmarket
NOR DIGITAL MARKET :
ድራማ አይሰለችህም ወንድሜ ያ የድሮው የምንወደው እሸቱ የት ሄደ ! አረ Please ወደ ቀልብህ ተመለስ 🙏
2026-07-17 17:57:24
1802
aylaayu38
Ruhi ሩሂ 🦋🦋 :
ውሸት ነው አውቆ ነው እመኑኝ
2026-07-19 09:10:50
716
derejetariku
Dereje Tariku Law Office :
"ልጄን tv አላሳየውም ስልክም አልሰጠውም"?
2026-07-18 05:34:53
577
maryamawit03
tig :
እሸ እመቤቴ ከጎንህ ትሁን ፈተናወችህን ምታልፍበት ጥንካሬውን ይስጥ🙏🙏🙏🥺
2026-07-17 12:18:13
1105
21barok
21 barok :
ምንም አትሆንም እመብርሀን አለች
2026-07-18 15:33:50
460
051216mila
mila pool :
የምትሰሩት ነገር ሁላ ድራማ ስትጨንቁ ግን
2026-07-17 18:53:59
683
dawit_abera27
Dawit Abera Altge :
ባክ እኛም ቸግሮናል
2026-07-17 22:55:04
203
bini.boss015
ቢኒ የጌታ ልጅ 🙏🏼 :
ጌታ እየሱስን የግል አዳኚህ አድርገህ ተቀበል 🙏🏼
2026-07-18 19:02:26
225
hiraye0
Hira🦋🦋 :
donki ማለት አህያ ማለት ነው አይደል🤔
2026-07-21 10:39:13
72
dareeone
✝️Dereje F.✨🌟✝️ :
አሁን ንገረን የምን ቀጠሮ ነው? ማታ እንተኛለን🤣🤣🤣
2026-07-20 11:52:58
47
user17079507623713
C R 7 :
እኔ ሱቄን ከስሬ ከዘጋው ቆየው ተኝቼ ነው ምውለው የእሼ ይደርሳል ለኔ እርዱኝ
2026-07-20 18:54:49
62
ami21yh
Ami Kabaw :
እሼ ምቀኛህ በዝቷል ፀልይ አይዞህ የምታምነው አይለይህ💪💪💪💪👌
2026-07-18 08:21:09
35
zerihunperlo
Zerihun Abate 21 :
እሼ ምርጥ ሰው ገዳማት ላይ በሰራኸው የትሩፋት ስራ አክባሪክ ነኝ ✨ 👉 ለምሳሌ ውሃ ያስገባኸው 👉 ትራክተር ያስገዛክላቸው........ ከብዙ በጥቂቱ ተጠቃሾች ናቸው እንደ ወንድም ግን የምመክርክ ነገር ቢኖር የ ኢትዮጺያ ህዝብ አብዛኛው folt finder ስለሆነ በተቻለክ መጠን አንደበትክን ለመጠቅ ሞክር እሺ ወንድሜ ! እንደሱ ካልሆነ በጎ ስራክን ሁላ በ 0 የሚያባዛብክ ሰው ይበዛል
2026-07-25 12:39:30
6
bhfuvh
Tomas :
በጣም ነው የደበርከኝ
2026-07-19 02:33:06
18
berutawit399
Berutawit :
plase vote model Ruth
2026-09-05 06:42:13
0
yishak.tadesse3
yishak Tadesse :
ምነው ያሳዝናል በጣም😳😳😳😳
2026-07-18 14:45:54
6
kiraabigaro1
Kira Abigaro ኪራ አቢጋሮ(ብሔረ-ሠውነት) :
በወር ገቢው 1 ሚሊየን ብር ብቻ ሆነብህ አይደል? እሱንም ለመስማት ዩቲዩብ ላይ እንምጣ😁😁😁
2026-07-18 06:40:56
264
emnte
Emnte :
ጀግናው ከምንም ተነስተክ ይሄንን ሁሉ መስራት ከቻልክ አሁንም ይሄንን ጊዜ ማለፍ አይከብድክም አይዞን እመቤቴ ማሪያም ሁሉንም ታስታካክልል
2026-07-18 11:48:20
50
teddy.max8
Teddy max :
min ageban
2026-07-19 04:18:26
18
arefu009
arefu :
ኮሜዲ ነው በለኝ😂
2026-07-19 22:09:15
8
4554miki
ሚልኪያስ🤕 :
ሙሉ ሃሳብህን ኣልሰማሁም ግን ሚያሳዝን ነገር ከሆነ ምታወራዉ ይቅርታ ኣናዝንም🙏
2026-07-19 18:50:31
29
To see more videos from user @comedian_eshetumelese, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About