@solomaryamawit: IMF out of ኢትዮጵያ የመንግስት ባለስልጣናት የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቅም ክብር ሞራል እና ሉዓላዊነት ችግር ውስጥ በሚከት ውሳኔዎች ውስጥ መሳተፍ የለባቸውም:: አሁንም ግን እየተበደሩ ነው ባንተ ባንቺ በእኔ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም:: ይህንንም አድርጎ ሲገኝ የሕግ ተጠያቂነት የኖርባቸዋል:: የሚወጡ ህጎች ደንቦች ማንኛውም እንዲሁም አዋጆች ኢትዮጵያ ከሌላ ሀገር ጋር ሆነ አለም አቀፍ ድርጅቶች የምታደርጋቸው ስምምነቶች የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቅም ክብር ሞራል ና ሉዋላዊነትን በጣሰ መልኩ መሆን የለበትም :: ሕገ መንግስቱ የመንግስት አሠራርና ተጠያቂነት ክፍል ውስጥ የመንግስት አሰራር ለህዝብ ግልጽ በሆነ መልኩ መከወን አለበት ይላል:: የመንግስት ሚኒስትሮች መስሪያ ቤቶች አሁን የሚወስኗቸው ውሳኔዎች የብልጽግና ፓርቲ ውሳኔዎች ናቸው:: የህዝብን ጥቅም ክብር ሞራልና ሉዓላዊነትን የሚጋፉ ሆነዋል: ለምሳሌ በሰው ቤት ንብረት መወሰን ወንጀል "የአዲስ አበባ ቤቶችና ልማት ምናምን.. በአገልግሎት ክፍያ ስም ከፍተኛ ብር መሰብሰብ ወንጀል" ትራንስፖርት ሚኒስቴር ህገ ወጥ የዋጋ ማሻሻያና የዋጋ ጭማሪ ወንጀል"ነዳጅና ኢነርጂ ሚኒስቴር ህገ ወጥ የመብራት ጭማሪ ወንጀል መብራት ኃይል ህገወጥ የቴሌኮም ክፍያ ኢትዮ ወንጀል ቴሌኮም ገንዘብን ከዜጎች በተለያዩ ዘዴዎች መንጠቅ "ንብረት የማፍራት መብትሕን ህግ መንግስታዊ መብት መንጠቅ እና ማድኅየት:: ያልሰሩበትን ግብር ማስከፈል ወንጀል ግብር ና ጉምሩክ ባለልጣን ስለ ተጨፈጨፉ ንፁሀን የህግ ተጠያቂነት ማጣት ወንጀል" ወይ ብቃት ማነስ ነው ወይም ሆን ተብሎ የሚደረግ ነው የሚሰበሰቡ ታክስ ባግባቡ አለመጠቀም በቢሊኖች የሚቆጠሩ ብሮች መባከን .... በጣም ብዙ...
Sol Knj Fek
Region: ET
Friday 17 July 2026 13:11:45 GMT
Music
Download
Comments
A x N i :
ብዙ ሰው ስለIMF የሚያውቀው ነገር የለም በተቻለመጠን ሁሉም እንዲያውቅ ማሳወቅ ነው ጉሮሮዋችን አንቆ ይዞናል ሁሉም የሚያውቀውን ማስተጋባት ነው
2026-07-23 09:07:17
288
Biruk T/wold :
አብዛኛው ህዝብ ግንዛቤው የለውም ያወቁ ቀን ያብዳሉ
2026-07-18 06:13:31
326
ZGolden :
እኔ የምለው ግን ፒቲሽን ካለ እኛ እንደማያገባንና ከዚህ በኋላ ምንም አይነት ብድር ለሀገሪቱ ቢሰጥ እንደማንፈልግና ክፍያ የመፈፀም ግዴታ እንደሌለብን ገልፀን ብንፈርም መንግስት ብየው እኛንእንደማይወክል ማሳወቅ ብንችል ባለሙያዎች ካሉ ቢያስተባብሩ እላለሁ።
2026-07-19 13:18:52
91
🇪🇷 ንሕናን ዕላማናን ሻዕብያኒዝም 🇪🇷 :
Aid is like a pill that numbs the pain , if you take it to often you get addicted ።
2026-07-18 13:25:48
22
esaw :
መንግስትን እኛ የመረጥነው ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿ ባላቸው ሐብት እንዲያስተዳድረን እንጅ የውጭ ዕዳ በድብቅ እየተበደረ እኛን እንዲያሰቃየን አይደለም ።
2026-07-19 15:46:17
83
ta :
አብይ ከስልጣን ውረድ እንደማለት ነው 🤔
2026-07-25 09:02:16
40
BD :
Challenge እንጀምር
2026-07-18 14:36:52
221
ስዬ creator. search.insight :
IMF ምንድን ነው እኔ አላውቅም?
2026-07-22 08:17:08
11
Kasahun nguse :
እንደ ሌላ ሀገር ማንቃወም ለምንድነው የሞተ ትውልድ ለምን ሆን ?
2026-07-25 05:23:22
15
user4131816912322 :
gobez lij we are with you
2026-07-28 10:20:48
5
@mimiteahido :
NO MORW IMF ኑራችን ሲኦል እያደረገው ነው ህዝቤ ንቃ
2026-07-23 20:09:09
21
Abel :
Not only IMF also this government
2026-07-23 08:30:29
17
Dagi :
ጥሩ ነገር ህዝቡ ማውራት ጀመረ
2026-07-25 17:00:30
9
አBSTራACት :
ጠላታችን ከባህር ማዶ የመጣው IMF ሳይሆን IMFን እንዲገባ መንገድ የከፈተለት የገዛ ''መሪ'' ተባዬው አካል ነው ጠላታችን አጠገባችን።
2026-07-18 15:51:16
20
alex :
የቀድሞ ንቁ ተማሪ ምሬቱን እንደገለፀው እና እንዳስወገደው " አትነሳም ወይ (2) ፣ የግፍ አገዛዝ አይበቃህም ወይ" ቢሉት ማን ይገባዋል።
2026-07-18 06:44:22
19
abiyya :
tegabzoo new
so gabazun new no more malet
2026-07-18 05:36:54
6
Ermi_erma :
እዉነት ነዉ ቀኝ ተገዛን እኮ
2026-07-18 20:28:42
7
bjnhkmnn :
Challenge injemir
2026-07-27 20:43:13
5
awex🤳 :
ለሀገሬ እኛ ካልጮህን ማን ልጮህልን ነዉ። no more IMF
2026-07-20 20:08:15
13
መኖር ደጉ :
INFማ ገደለን በስመአብ🤔
2026-07-21 09:47:06
6
xx :
እና ህዝቡ እየተራዳን አይደለም አድማጭ እራሱ የለም?
2026-07-24 06:44:33
10
pires real gunner :
በጣም ጥሩ ነገር ነው የተጀመረው ይህንኑ አንድነታችንን በአደባባይ ብናደርገው ደግሞ የተሻለ ለውጥ እናመጣለን ብዬ አስባለሁ
2026-07-20 04:10:48
8
mengistukebede :
እየቀበረንነው
2026-07-18 10:12:29
9
userrrrr1222242455564 :
ከtik tok በዘለለ ምን እናድርግ
2026-07-18 20:10:33
6
ዘዳዊት ደምሴ :
እስኪ በመንግስስ ላይ አመፅ እንጀምር አስተባብሩን
2026-07-23 11:06:17
5
To see more videos from user @solomaryamawit, please go to the Tikwm
homepage.