@userhpqh47oy76: እቴ ሙሽራየ ሰለሞን ያለሺ ማርያም ኣበባየ ሰለሞን ያለሺ እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ🙏🙏🙏@ደቂ አርሴማ☦️ @furtuna @Berry16🦋💎 @amaniel 🔥🔴⚪️🔴⚪️ @Tedi 28

hena yesew sew
hena yesew sew
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 17 July 2026 13:21:35 GMT
95145
22984
1038
2776

Music

Download

Comments

eyu1775
eyu :
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” — ሮሜ 8፥34
2026-07-21 14:23:02
90
nina503995
Nina :
yihe nw sibket😁😁😁
2026-07-26 07:25:42
0
user5099840560226
sami+++++++++ :
please bro amalaj yesus new
2026-07-26 06:18:04
0
abdii.mlik
Abdii. 😘 Amboo :
jira waaqayyoo my bor ok
2026-07-25 19:22:58
0
yehonesewu6
Yehone Sewu :
Eyesus geta new
2026-07-25 13:37:42
0
user24663288539332
Rahel Tesfaye :
እየሱስ ጌታ ነው።
2026-07-22 09:35:40
56
ksu19196
ksu1919 :
🙏🙏🙏🙏21 mariammmmmmm
2026-07-24 15:13:04
0
marta.gadiisa
@marta Gadiisa :
wedema mesafu yaliwen sema erashen ateshewdew ewnati eysuse new
2026-07-24 14:59:34
0
natu11243
nati :
እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥” — ዘዳግም 4፥16
2026-07-23 20:00:05
26
andualemamare782
andualem :
ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9 (AMH) •••••••••• ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
2026-07-17 19:45:23
51
teda.wagaw
Teda Wagaw :
ማርያም አማላጅ ናት
2026-07-21 17:09:37
25
user9949913817206
seni :
ያዙልኝ ወንድሜ ነው ከገዳም አምልጦ ነው🤣🤣😂😂
2026-07-21 16:09:53
23
fikadu5870
Fikadu :
ኢየሱስ ጌታ ነው
2026-07-24 12:47:39
7
user73026532410415
user73026532410415mihret :
አማላጄ ማርያም ናት
2026-07-21 19:14:27
10
shambel54909590
shambel :
“እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥” — ዘዳግም 4፥16
2026-07-21 05:53:19
38
bereketsilas185
Bereket :
ወንጌል ስለልጁ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ነው🤔🤔
2026-07-21 10:46:53
26
endriyas.elilo
endriyas elilo :
ኢየሱስን ስበኩ
2026-07-17 16:27:05
9
tadele.niguse7
tadele niguse :
💪“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” — ሮሜ 8፥34
2026-07-22 09:30:21
15
user7462824566610
ተኪቾ ናይ ኢየሱስ ባርያ :
በስሙ ላመኑ ለተቀበሉት ግን ለእነርሱ የእግዚኣብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው።ዮሃ: 1:12
2026-07-22 04:37:01
9
user5287815775293
ኢየሱስ ሁሉምነገሬነው።። :
ተዉ ተዉ የትነዉ ያለችዉ በዜሮ ያለችብት ቦታ እወቁ ኢየሱስ ጌታነዉ
2026-07-21 09:22:56
5
miki3996
Miki :
ማርያም ትጠብቃቹሁ ወድሞቼ
2026-07-19 15:21:32
5
user2617637465446d
deyaso :
ወገነ እናስብ የምሰብከው ሰማይና ምድር የፈጠረው አምለክ ነው።ተመለስ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ
2026-07-21 19:21:45
6
john.joy797
John :
ከ እየሱስ ሌላ የምመለከ አምላክ የለም
2026-07-22 17:51:58
3
kefyalewtamiru2121
KAFYALEW :
yesus yesus yesus yesus
2026-07-25 22:15:55
0
kakimama3
ካኪ :
በርቱልን ማርያም ታማልዳለች
2026-07-26 08:49:27
0
To see more videos from user @userhpqh47oy76, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About