@alexcozys: #coolingpillow #pillow #newpillow #sleeptok

Alex Cozys
Alex Cozys
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 18 July 2026 00:00:00 GMT
3521
2
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @alexcozys, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

እግዚአብሔር በሕይወቴ ከሰጠኝ እጅግ ውድ ከሆኑ ስጦታዎች የመጀመርያው ልጁ ሲሆን አንዲያ  ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወቱን ሰጠኝ ከዘላለም ሞትና ጥፋት አዳነኝ እርሱ በወደደኝ ልክ የወደደኝ ሊወደኝም የሚችል የለም ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ለርሱ ይሁን ።  በመቀጠል ውዷ ባለቤቴ ራስሽን ዘመንሽን የሰጠሽኝ በሕይወቴ ውስጥ በፍቅርሽ፣ በትዕግሥትሽ፣ በመስዋዕትነትሽ እና በታማኝነትሽ ለቤታችን ስላደረግሽው ሁሉ ከልቤ አመሰግንሻለሁ። በደስታ ቀናት ከጎኔ ቆመሽ፣ በፈተና ዘመንም እጄን ሳትለቂ አብረሽኝ ቆይተሻል። ቤታችንን በፍቅር ሞልተሽ፣ ቤተሰባችንን በጥበብ እና በጸሎት ተንከባክበሽናል ። ዛሬ እጆችሽን ይዤ አንድ ነገር ልነግርሽ እፈልጋለሁ፤ “አመሰግንሻለሁ!” በእኔ ላይ ስላሳየሽው ፍቅር፣ ስለ ትዕግሥትሽ፣ ስለ እንክብካቤሽ እና ስለ ሁሉም መልካም ነገር ከልቤ እመሰግንሻለሁ።የሰጠሽኝን ዋጋ አውቃለሁ፤ ሁልጊዜም ላከብርሽ፣ ልወድሽ እና ከጎንሽ በታማኝነት ልቆም እፈልጋለሁ። “ብዙ ሴቶች በጎ አድርገዋል፤ አንቺ ግን ከሁሉንም ትበልጫለሽ።” (ምሳሌ 31፥29) እጅግ በጣም እወድሻለሁ። ለሕይወቴ፣ ለቤተሰባችን እና ለሁሉም ስለሰጠሽው ውድ ፍቅር እና እንክብካቤ ከልቤ አመሰግንሻለሁ። እግዚአብሔር ይባርክሽ፣ ይጠብቅሽ፣ የዘመንሽን ሁሉ በሰላም፣ በጤና እና በደስታ ይሙላው። አሜን።

About