@wasumohammed: ከዱባይ ተይዘው አዲስ አበባ መጡ‼ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከዱባይ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት፣ በውጭ ሀገር ተደብቀው በበርካታ ኢትዮጵያውያን ላይ ኢሰብአዊ ድርጊት ሲፈጽሙ የነበሩ ዳውድ ተፈሪ ለገሰ እና ደስታ ተገኝ አበጋዝ የተባሉ በአደገኛ የሰዎች አዘዋዋሪነት የተጠረጠሩ በቁጥጥር ስር አውሎ ዛሬ ሐምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ለሀገራችን አሳልፎ እንዲሰጡ ማድረጉ አሳውቋል። ተጠርጣሪዎቹ 105 ዜጎችን "ስራ እናስቀጥራችኋለን" በሚል የሀሰት ተስፋ ወደ ዱባይ በመውሰድና ከአንድ ሰው እስከ 600 ሺህ ብር በመቀበል በአጠቃላይ ከ188 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስበዋል። ተጎጂዎችን በዱባይ በአንድ ክፍል ውስጥ አግተው በ8 ቀን አንድ ጊዜ ብቻ ደረቅ ሩዝ በመመገብ፣ በከፍተኛ ረሃብና እንግልት እንዲሁም በሴቶች ላይ ጾታዊ ጥቃት በመፈጸም ሲያሰቃዩ እንደነበር ፖሊስ ደርሶበታል። በሀገር ውስጥ ሆነው ሰዎችን ሲመልምሉና የባንክ አካውንት ከፍተው ገንዘብ ሲያሰባስቡ የነበሩ ሁለት ግብረአበሮቻቸው (ብዙአየሁ አውግቸው እና ራህመት አበበ) በቁጥጥር ስር የዋሉ ሲሆን፣ ፖሊስ በህጋዊ ሽፋን ህገ-ወጥ ተግባር የሚፈጽሙ ኤጀንሲዎችን ጨምሮ ምርመራውን በስፋት መቀጠሉን ገልጾ ህብረተሰቡ በ991 ነፃ ስልክ መስመር ጥቆማዎችን እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል።(ኢዜአ) video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 #tiktok #breakingnews #foryou #foryoupage #WasuMohammed
Wasu Mohammed 📌
Region: ET
Friday 17 July 2026 16:52:52 GMT
Music
Download
Comments
abdu yimam :
ህግ እዲህ ሲከበር ደሥይላል
2026-07-17 22:36:45
0
የበረሃው ወዳጅ :
😁
2026-07-17 18:40:54
0
habteyes :
እልልልልልልል
2026-07-17 17:23:30
0
YEBICHAYE🇪🇹 :
ሌሎቹስ?
2026-07-17 19:01:07
0
yenu391 :
የታባታቸዉ ሌሎችም ላይ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል
2026-07-17 17:15:24
0
እንድሪስ የድስሙ :
💚💚💚
2026-07-17 18:49:49
0
Abdela :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-17 18:14:15
0
Kassa Mohammad :
🥰🥰🥰
2026-07-17 21:07:47
0
Ali King👑 :
🥰🥰🥰
2026-07-17 17:08:27
0
allh is one :
🥰🥰🥰
2026-07-17 16:54:36
0
( በፍረሆት ) ,,,,,,!!! :
👌👌👌👌👍👍👍👍👍
2026-07-17 21:16:07
0
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm
homepage.