Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@nigus884044: ለአእምሮ ጤና እና ለውስጥ ሰላም ቅድሚያ መስጠት ያስፈልጋል። ብዙ ጊዜ ዋጋ አላቸው ብለን የምናስባቸው ነገሮች (ለምሳሌ፦ ከፍተኛ ገቢ ያለው ነገር ግን የሰውነት አካልን የሚያሳጣ ለበሽታ የሚያጋልጥ አዳካሚ ሥራ፣ ወይም መርዛማ የሆኑ ማኅበራዊ ግንኙነቶች) ጭንቀትና መከፋትን ሊያመጡብን ይችላሉ። ቁሳዊ ሀብት ወይም ሌላ ውድ ነገር ሁሉ የሕይወት መለኪያ እንዳልሆነና ከሁሉም በላይ ደግሞ "ሰላም" በገንዘብ የማይገዛ ትልቅ ሀብት መሆኑን ያስገነዝበናል። አንዳንድ ጊዜ ነገሮችን አጥብቆ መያዝ ጉዳት እንደሚያመጣ ተረድተን፣ የተሻለ ሕይወት ለመኖርና ወደፊት ለመራመድ አላስፈላጊ ሸክሞችን ማቃለል እንዳለብን ያስተምረናል። ቃኘው እሸቱ (ዳዊት)
ንጉስ ራያ
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 17 July 2026 17:28:11 GMT
1275
56
2
4
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.23MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1MB
)
Watermark .mp4 (
2.2MB
)
Music .mp3
Comments
Mame :
ቀላል ነው እያሉ ያልተያዙት ሁሉ ለመረዳት ከብዶን የሰው ልጅ አመሉ እንደ ቀለማችን በዝቶ ሀሳባችን ሰው የመሆን ሚስጥር ጠፋ ከልባችን ሰው የመሆን ሚስጥር ..........
2026-07-19 19:57:02
0
chaleቻሌ :
👍👍👍
2026-07-19 17:59:55
0
To see more videos from user @nigus884044, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Lối nào vào tim?
#slay #lipsync #lipsing
🌸🖤 #fyp #4v #bike #project #viralvideo
worst boy in $nezhnaya #alyosha #GenshinImpact #genshinimpactedit #fyp #targetaudience
Düşünsenize başınıza böyle bişi gelio yıllığa çıkıyonuz ama bi gelionuz yerinizde başka biri herkes siz sanıyor olm aşırı itopik jefjdskljfglkojsflokıdjsfopjdspoç. . . . .#komikdublaj #shitpost #kumru #meme #kesfet #caklardub
کیا تم جاننا چاہتے ہو کہ میں نے تم سے کتنی محبت کی ہے؟ #poetryvideo #urdupoetry #rainypoetry #aesthetic #fyp
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy