@amharicliterature: አባ'ገር ማነው ? አህመድ ተሾመ አዲስ ባወጣው አልበሙ አባ'ገር የተሰኘው ዜማው እንዲህ ብሏል። አባ'ገር ግን የእውነት ማነው? ከተማውን ጠልቶ ዱር ገብቶ ያደረ አባ'ገር የሚባል አንድ ሰው ነበረ የፈረሱ ኮቴ እንደጦር ሙዚቃ የተኛውን ኹሉ ከእንቅልፉ የሚያነቃ ፉከራው ቀረርቶው ልብ የሚያሸብረው ያ ሽፍታ ያ ጀግና ወንዱ አባ'ገር ማነው ? አባ'ገር ያ ማነው ? ሽፍታ ነው ወይ ጀግና ነው አባ'ገር ስሙን ማን እንበለው? #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ahmedteshome #music #ethiopia #abager

የአማርኛ ቋንቋና ሥነጽሑፍ
የአማርኛ ቋንቋና ሥነጽሑፍ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 17 July 2026 18:03:34 GMT
6149
274
3
6

Music

Download

Comments

melehek265
መቅደስ ጌታቸው :
ምእልቲ ጀግና ሴት❤️❤️❤️
2026-07-18 05:56:38
1
naziro57
Naziro :
👏👏👏
2026-07-18 06:38:05
0
dagu7638
Dagu :
😳😳😳
2026-07-18 08:52:51
0
To see more videos from user @amharicliterature, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About