@tsinukal_11: ቃላቶችህ በጣም ጣፋጭ ነበሩ፣ ተግባርህ ግን ፍፁም ሌላ ሆነ። ፍቅር በቃላት ብቻ የሚገነባ መስሎህ ከሆነ ተሳስተሃል። እኔ የፈለግኩት በተግባር የምታሳየኝን እንክብካቤ እንጂ፣ ባዶ 'እወድሻለሁ' የሚል ቃል አልነበረም።🥺 ዛሬ ግን አንድ ነገር ገባኝ... ችላ መባልን ያመጣሀው እኔን መውደድ አቅቶህ ሳይሆን፣ እኔ ለአንተ የሰጠሁህን ያህል ቦታ ስላልሰጠኸኝ እንደሆነ።#creatorsearchinsights #deepfeelings #Relationship #foryoupage #heartbreak

የልቤ ቃል♾️🖤
የልቤ ቃል♾️🖤
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 17 July 2026 18:14:58 GMT
18375
763
6
281

Music

Download

Comments

mg33267
🖤💜🖤 :
በጣም ለቀናቶች ያህል text ሳይመልስ ይቆይና ወድሻለሁ ምን ያደርጋል ስለተራራቅን ስለማንተያይ 💔💔💔
2026-08-03 14:34:50
0
sodi7081
sodi :
ግን ለምን
2026-08-02 08:35:05
0
sam104990
saret :
2026-07-21 14:04:49
0
user82533323636558
🎀 ታmaኞ❤✌ :
😭😭😭😭😭
2026-08-01 14:35:56
0
samri.ayele3
_._ :
🙆‍♀️
2026-08-02 19:56:50
0
alemey.21
Alem :
😏😏😭
2026-08-02 20:14:33
0
To see more videos from user @tsinukal_11, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About