@bibleqoute16: በቃሌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽኩ፣ ልመናዬን በፊቱ አፈሳለሁ። ነፍሴ በውስጤ ባለቀች ጊዜ፣ መንገዴን ዐወቅሁ። አቤቱ፣ አንተ ተስፋዬ ነህ፣ በሕያዋን ምድር ዕድል ፈንታዬ ነህ! እጅግ ተቸግሬያለሁና ወደ ልመናዬ አድምጥ፣ ከሚያሳድዱኝ አድነኝ! 🙏 በጭንቀትና በብቸኝነት ጊዜ የሚጸለይ ጸሎት መዝሙር ፻፵፩፥፩-፯ (Psalm 142:1-7)#አንተተስፋዬነህ #YouAreMyHope #Psalm142 #ጸሎት #Prayer

@Bibleqoute-16
@Bibleqoute-16
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 17 July 2026 18:42:01 GMT
9955
615
2
109

Music

Download

Comments

user6738161074842
Muler :
አሜን
2026-07-23 10:44:25
0
mule0953
mule :
አሜንአሜንአሜን
2026-08-26 17:40:35
0
To see more videos from user @bibleqoute16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About