@ethiopianfederalpolice: የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ዱባይ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት በውጭ ሀገር ተደብቀው በበርካታ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ላይ ኢሰብአዊ ድርጊቶችን ሲፈጽሙ የነበሩ ዳውድ ተፈሪ ለገሰ እና ደስታ ተገኝ አበጋዝ የተባሉ አደገኛ ሕገ-ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን በቁጥጥር ሥር አውሏል #police #military #crime #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #interpol
Ethiopian Federal Police
Region: ET
Friday 17 July 2026 19:42:23 GMT
Music
Download
Comments
ዳርጌ 3 6 :
በእኛ ሀገር ከፖልስ በላይ ወንጀለኛና ክፉ አረመኔ አለንዴ?
2026-07-18 05:45:25
52
ቻምፕ :
ምስጋና የገባቹሀል የቀሩትንም 🙏
2026-07-18 02:17:53
19
@Degu_Daka👑 :
በዋስ ተፈቱ የሚባል ወሬ አንስማ እንጂ የሚደነቅ ስራ ነው🙏
2026-07-18 06:44:19
14
ሰላም ለሁሉም :
የምን ውጭ ሀገር ነው የምትለኝ አረብኤሜሬት ውጭ ሀገር ነው ቀኝ ገዢያችን እኮናት
2026-07-18 07:40:35
4
መመኪያ እናቴ ማረያም :
መንግስት እየስራ ያለው ነገረ ጥሩ ነው ግን ውሳኔው የከፋ መሆን አለበት
2026-07-18 09:52:17
6
jtk :
ayachu tru sera seteseru yegba hizeb bedeneb yameseginachuhal. thanks Ethiopian federal police
2026-07-18 07:26:42
3
yoni :
SWAT EFP 👌👏👏
2026-07-18 06:33:02
2
DAV :
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እዲ ነው እንጂ
2026-07-18 00:23:26
3
Ashenafi Tolera :
good job
2026-07-18 07:26:14
0
God has a day for everyone. :
2026-07-18 02:51:03
1
እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 :
አንደኞቺ💯💯💯👌👌👌👌
2026-07-18 00:50:03
2
BSGK☑ :
2026-07-18 07:11:19
0
yalemwerk :
እሰይ 🙏🙏🙏🙏ብራቮ ፖሊስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-19 19:58:37
0
Gecha serategnaw :
viva Ethiopia federal police
2026-07-18 01:22:22
0
Aman :
SWAT EFP 👌
2026-07-18 05:29:06
1
ZeZee Collection 👜🕶💄👗🌹💐 :
ይበል 👐👐👐
2026-07-18 08:40:27
0
Abdi :
በቃ ስለ ፖሊስ ለማውራት ቃላት ያጥረኛል። እናንተ የሀገሬ የሰላም ዘብ ናቹ ። እኮራባችዋለው ጀግኖቼ ። ትልቅ ክብር ለመላው የፖሊስ አመራር አባላት💪💪💪💪💪
2026-07-18 07:04:37
0
ሀኒ-444 :
እስቲ አዳማ የሉትን የህግ ሰው ነን ባዬች ወንጀለኞችን ጠይቁ
2026-07-18 07:46:39
9
ብቻ ነይ እንጂ :
ፍርዳቸውንም እንጠብቃለን
2026-07-18 02:47:22
6
ሄሪ&ሄቩ :
ምንሁኖነው
2026-07-18 04:15:08
0
@tina tina :
2026-07-21 04:48:41
0
Fanti 🇦🇹🔴⚪️ :
thank you federla police
2026-07-18 07:01:21
0
ተመስገን🙏 :
2026-07-18 06:07:41
1
Betty’s Pro File 🍀 :
Well done
2026-07-17 22:45:45
0
To see more videos from user @ethiopianfederalpolice, please go to the Tikwm
homepage.