@lawyermohammedmebrat: #onthisday

ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 03:24:46 GMT
51365
2045
37
395

Music

Download

Comments

user58032907465468
አለሁ :
የመንግስት የጥበቃ ሰራተኛ ሁኖ ባይመቸው ከቢሮው የጥበቃ ሰራተኛጋ በብር ማስጠበቅ ይችላል አችልም
2026-07-19 16:23:32
2
abyssinia.hero
Abyssinia Hero :
በነኚያ ሰባት ምክኒያቶች ሲያባርር ያለ ካሳ ነው?
2026-08-27 13:22:29
0
chikat559
chikat :
article 26 sayhon 27
2026-08-09 09:01:34
0
segnicho3
Segni Elala :
Art 27 of proc 1156/2011
2026-08-07 14:55:30
0
user68213269fuaad
Fu'aad :
bro call numbers
2026-08-16 20:46:14
0
jaal.buqqisaa
Revolution :
yichalal
2026-07-18 04:33:46
0
abere1238
@Abere123 :
መሰግናለሁ
2026-08-17 13:03:01
0
konjit.ketema4
Konjit Ketema :
27 ነው
2026-08-15 19:36:13
0
user32290403224565
user32290403224565 :
የመንግስት መስርያበትነው ወይስ ደርጂት ላይብቻነው መመርያው
2026-07-31 15:31:50
0
feyee.osena
Feyee Osena :
አንድ ሠራተኛ ስንት ዓመት ከገለገለ ነው የስራ ስንብት /አገልግሎት / የሚከፈለው በራሱ ፍላጎት ሥራወን መልቀቅ ከፈለገ?
2026-08-13 09:08:04
0
selamlehagere48
Selam Le Hagere :
በአላህ ምናለ አንድ ምክር ብትለግሰኝ? ደጋግሜ ጠይቄህ ነበር? ወይም ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ(ለአንተ) ጠቁመኝ?
2026-08-10 11:25:49
0
mayki_9346
maykiii :
ያለማስጠንቀቂያ ሲባል እንዴት ነው? ማስጠንቀቂያ ምን አይነት ማስጠንቀቂያ ነው?
2026-07-30 23:49:39
0
user9547027787200
kk547 :
ያለ ምክንያት ሲባረር
2026-08-16 21:40:06
0
user32556255497070
ክርስቶስ ኢየሱስ ክብር ሁሉ የአንተ ነው :
ደመወዝ ሳይከፈሉን አራት ወር እለፈን ያለ አንድ ወር የቅድሚያ መስጠንቀቂያ ስራ መልቀቅ ይችላል ወይ ?ደመወዝ ሳይቆረጥበት እባክህ አንቀጹን ጠቅሰህ ንገረን ተቸግረን ነው.
2026-08-19 10:13:52
0
esubi.19
Esubi 19 :
betam arif new berta
2026-07-27 12:00:16
0
amanuel.molla24
Amanuel Molla :
አረ ጠበቃ አንቀፅ 26?????
2026-08-16 09:48:12
0
user7455944386135
endera :
የምስት አመት አገልግሎት እደት ይከፈለዋል ወዳጀ
2026-07-31 12:24:52
1
binabdellah7
WTF🇪🇹 :
ያለ ማስረጃ ይሆናል በሚል ማባረር ይችላል !
2026-08-13 18:55:26
0
peace0921do
user8865052684720 :
article 27 not 26
2026-07-19 10:12:06
0
mesele.shigute
king kim jung :
ስለ መሬት ተከራክሬ ተመለሶ ተፈፅሞ እስከውን ወደ መሬቱ ስራ አልገበውም እርደኝ ብዬ ነበረ ጅማ ነው ማና ወረዳ
2026-07-19 00:05:46
0
yohannesgezu3
ወለየው :
ማሜ ሰላም ነው እኔ ያለማስጠንቀቂ ነው የተሰናበትኩት የከባድ መኪና በሹፍርና የምሰራበት ድርጅት እኔ የሚ ምይዘው እና ሌሎች መኪኖች ለግለሰብ ድርጅቱ ሸጣቸው በዛ ምክንያት ስራ አቁመን የአንድ ወር ደመወዝ ካስገቡ በኋላ ሁለት ወር ሳያስገቡ የስራ ውል ተቋርጧል የሚል ደብዳቤ ሰጡኝ
2026-07-19 16:45:18
0
dailyinsights12
Daily Insights :
እኔም አንድ ሰሞን ከምወደው የመንግስት መስሪያ ቤት እቃ ጠፍቶ አባረውኝ ስራ ፍለጋ ስንከራተት ነበር , ተመስገን ለዛሬ የተሻለ ድርጅት ላይ ነኝ ጊዜ ሲጥል ፈጣሪ ያነሳሀል
2026-08-27 16:47:39
1
user1383501705879
user/Zekarias Dea Keshamo :
Hi
2026-07-19 18:30:17
0
user1383501705879
user/Zekarias Dea Keshamo :
Hi good idea
2026-07-19 18:32:47
0
alex.alx673
ALEKS❤😘 ALEKSU :
ህግና፡ሰላም፡ሁሌም፡❤ሁሌም😘ሁሌም😍ይኑርልን፡ሰላም፡ለሀገራችን፡አሜን!!!!!!!
2026-07-18 06:47:57
0
To see more videos from user @lawyermohammedmebrat, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About