@uzb6691:

Bobur
Bobur
Open In TikTok:
Region: UZ
Saturday 18 July 2026 03:56:46 GMT
39
3
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @uzb6691, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#የሕይወት_ቀለበት_The_Circle_of_Life ✔️ወዳጄ ሆይ!!!  👇ከታች ያለዉን ምስል ለአንድ ደቂቃ በጥሞና ተመልከተው። በውስጡ የተደበቀው መልዕክት ከብዙ መጻሕፍት በላይ ሊያስተምር ይችላል። ሁላችንም እንደሚሳብ ሕፃን_ከዚያም በታች የሚገለጽ ሆነን ጀምረናል፤ መራመድን ተምረናል፣ መጫወትን ተለማምደናል፣ ትምህርት ተምረናል፣ ሥራ ይዘናል፣ ሕልም ገንብተናል፣ ሀብት ለማከማቸት ደክመናል፣ ስም ለማትረፍ ሮጠናል፣ ሥልጣንን ፈልገናል፣ ወ.ዘ.ተ. የተሻለ ሕይወትን ለመኖር ሌት ተቀን ታግለናል። ግን... ከዚህ ሁሉ በላይ የማይቀየር አንድ እውነት አለ። #ሁላችንም_ወደ_አንድ_መዳረሻ_እየተጓዝን_ነው። ዛሬ የምንኮራበት ወጣትነት ነገ ይጠፋል፤ ዛሬ የምንመካበት ጉልበት ነገ ይደክማል፤ ዛሬ የምንይዘው ሥልጣን ነገ ያበቃል፤ ዛሬ የምንሰበስበው ሀብት ሌላ ሰው ይወርሰዋል። #ከዚህ_ዓለም_ስንሄድ_ግን_ምንም_አንወስድም። 👇#ከታች_ያለዉ_ምስል_የሚጠይቀን_አንድ_ትልቅ_ጥያቄ_አለ፦
#የሕይወት_ቀለበት_The_Circle_of_Life ✔️ወዳጄ ሆይ!!! 👇ከታች ያለዉን ምስል ለአንድ ደቂቃ በጥሞና ተመልከተው። በውስጡ የተደበቀው መልዕክት ከብዙ መጻሕፍት በላይ ሊያስተምር ይችላል። ሁላችንም እንደሚሳብ ሕፃን_ከዚያም በታች የሚገለጽ ሆነን ጀምረናል፤ መራመድን ተምረናል፣ መጫወትን ተለማምደናል፣ ትምህርት ተምረናል፣ ሥራ ይዘናል፣ ሕልም ገንብተናል፣ ሀብት ለማከማቸት ደክመናል፣ ስም ለማትረፍ ሮጠናል፣ ሥልጣንን ፈልገናል፣ ወ.ዘ.ተ. የተሻለ ሕይወትን ለመኖር ሌት ተቀን ታግለናል። ግን... ከዚህ ሁሉ በላይ የማይቀየር አንድ እውነት አለ። #ሁላችንም_ወደ_አንድ_መዳረሻ_እየተጓዝን_ነው። ዛሬ የምንኮራበት ወጣትነት ነገ ይጠፋል፤ ዛሬ የምንመካበት ጉልበት ነገ ይደክማል፤ ዛሬ የምንይዘው ሥልጣን ነገ ያበቃል፤ ዛሬ የምንሰበስበው ሀብት ሌላ ሰው ይወርሰዋል። #ከዚህ_ዓለም_ስንሄድ_ግን_ምንም_አንወስድም። 👇#ከታች_ያለዉ_ምስል_የሚጠይቀን_አንድ_ትልቅ_ጥያቄ_አለ፦ "ዛሬ የምትኖረው ሕይወት፣ ነገ በፈጣሪህ ፊት ስትቆም የምትኮራበት ነውን?" ✔️ወላጆችህን አክብረሃልን? ✔️ባለቤትህንና ልጆችህን በፍቅር አኑረሃልን? ✔️የሚርበውን ወገን መግበሃልን? ✔️የሚያለቅሰውን ሰዉ አጽናንተሃልን? ✔️የተበደለን ሰዉ ይቅር ብለሃልን? ✔️ፈጣሪህን በታማኝነት አምልከሃልን? ➾ወዘተረፈ... ሰዎች ከሞታቸው በኋላ የሚታወሱት በሰበሰቡት ገንዘብ አይደለም፤ በሰጡት ፍቅር፣ በሠሩት በጎ ሥራ፣ በኖሩበት ትህትና እና በተዉት መልካም አሻራ ነው። ሕይወት አጭር ናት። ጊዜ አይመለስም። ዕድል ሁልጊዜ አይመጣም። ስለዚህ ወዳጄ ሆይ "ከልደት እስከ ሞት ያለው ጉዞ አጭር ነው፤ ከሞት በኋላ የሚቀረው ግን የሰራኸው መልካም ሥራ፣ ያሳየኸው ፍቅር፣ የጠበቅከው ታማኝነት እና በሰዎች ልብ ውስጥ የተውከው መልካም አሻራ ብቻ ነው።" "ዛሬ ሕይወት አለህ፤ ይህ ትልቁ ጸጋ ነው። ስለዚህ ሰዎችን ውደድ፣ በጎ ሥራ ሥራ፣ ለፈጣሪህ ታማኝ ሁን፤ ምክንያቱም ነገ ታሪክህ የሚነገረው በሰበሰብከው ሀብት ሳይሆን በኖርከው ሕይወት ይሆናል።"

About