@cirsto_centerc: አኬ Be like ይሄንን ስሰማ በቅዱስ ሚካኤል ስም!!😂@Aman Shalom - አፖሎጊያ @መጽሐፍ ቅዱሳዊ - Biblical @Elijah(μαθητής) @Reformed Sanctuary @Muleta Reformed @Betina @mule @Dawit_Lutheran @ዝኑ💜 @betty ye Jesus Reformed🌷 @Betisha🤎✝️ @The Jurist @ATI RONALDO 7💪 @adisfeker✝️ #ኢየሱስ_ጌታ_ነው። #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ፕሮቴስታንትመዝሙር #ሐዋርያዊት_ቤተ_ክርስቲያን
Agape_2ἀγάπη
Region: ZA
Saturday 18 July 2026 05:52:23 GMT
Music
Download
Comments
Temesgen Markos :
መምህሩ ሲያስተምሩ ማይገባኝ እኔ ብቻ ነኝ ?
2026-07-18 06:12:37
2
ዲ/ን መልካሙ♻️ :
ለምንድን ነው ኮሜንት የምታጠፋው????
2026-07-19 18:12:31
0
Nuhamin ✝️ :
አኬ ንስጥሮሳዊ ነው እያሉን ነው ?😳
2026-07-18 06:42:25
1
WOTC :
"ንብሎ ፍጡረ በእንተ ትስብእቱ" የሚለውን ትምህርት እንዴት አልፈውት ነው?!
2026-07-19 08:17:20
0
ዝኑ💜 :
በእመቤቴ!! አኬዋ ይሄን ሲሰማ😁😂😂😂😂
2026-07-18 09:42:26
0
Εlyab :
Yetu new ye church timirt
2026-07-18 07:59:01
0
Alethia :
Babylon yehonu sewoch😂😂
2026-07-18 06:03:28
0
Dave kebena :
መምህር አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በጣም ደስ የሚል አገላለፅ
2026-07-18 19:04:05
0
WOTC :
የእኛ ጉባኤ ቤት መምህራን ነገር ይጨንቃል🫢
2026-07-19 08:13:51
1
✨𝔾𝕣𝕒𝕔𝕖✨ :
ምንድነው ሚቃዡት 🙄🙄
2026-07-18 05:58:33
0
ATI RONALDO 7💪 :
እሄንን ነዉ ባቢሎን የምንለዉ😂😂😂
2026-07-18 07:20:29
0
የንጉሱ የእየሱስ ልጅ ልዑል ነኘ እኔ :
ታድያ ፍጽም ሰው የምለው ትምህርትን በ0 ተባዛ😁😁
2026-07-18 07:11:05
0
Temesgen :
ክርስቶስ አትበሉ መለኮት በሉ ምን ማለት ነዉ ?
2026-07-18 07:06:40
0
ዲ/ን መልካሙ♻️ :
ሃይማኖተ አበው
2026-07-19 18:11:54
0
Betisha🤎✝️ :
😳😳
2026-07-18 06:51:40
0
࿇መዓር🌻🐝ጽጌናይ࿇ :
በዚህ መምህር ኤፍሬም ሞቶ በሞቶ ተሳስተዋል።
ክርስቶስ በስጋ ፍጡር ይባላል የሚል ጽሁፍ ነፍ ሊቀርብ ይችላል። በስጋ ፍጡር ኣይባልም የምትል ጽሑፍ ግን ኣንዲትም የኣባቶች ጽሑፍ ኣትገኝም። @መምህር ኤፍሬም ምናለ ካቶሊክም እርስዎ እንደሚሉት ኣያምኑም። ኣንዲት ጽሑፍ እስጢ ከተዋህዶ በሃላ የቃል ስጋ ፍጡር ኣይባልም የምትል ያቅርቡልን።
2026-07-19 20:04:51
0
To see more videos from user @cirsto_centerc, please go to the Tikwm
homepage.