@hika7030.com: "በእግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ፍጥነትን፣ ጥበብን እና ክህሎትን በአንድ ላይ አጣምሮ የያዘ ተጫዋች ማን ነው ከተባለ ስሙ ቀድሞ የሚነሳው ቲየሪ ኦንሪ ነው። ከአርሰናል ጋር ሳይሸነፍ ፕሪሚየር ሊጉን ሲያነሳ የነበረው መብረቃዊ ፍጥነቱ እና አስደናቂ የአጨራረስ ብቃቱ ዛሬም ድረስ በደጋፊዎች ልብ ውስጥ ህያው ነው⚡🇫🇷 #ThierryHenry #Arsenal#Coyg #Ethiopia #habeshatrend

ስፖርት ዞን
ስፖርት ዞን
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 06:33:41 GMT
4025
282
1
8

Music

Download

Comments

males.tsagaye
Males Tsagaye :
👌👌👌
2026-07-18 06:44:33
0
To see more videos from user @hika7030.com, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About