@2121wase: #የገጠር ሕወይት#💚💛❤️ #

Wase+ዋሴ 🍋🇪🇹
Wase+ዋሴ 🍋🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 06:52:11 GMT
181154
13190
323
1623

Music

Download

Comments

kidestbirhane788
Kidest Birhane :
weyni yasferal
2026-07-18 20:08:40
0
a8029904
A"/ነኝ/ :
effff emay ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-18 16:33:21
0
user6033614775001
birhanu :
fater ytabkashu
2026-07-18 17:13:23
0
yamo19735
Ya12M :
የኢትዮጵያውያን ህይወት ያሳዝናል ወይኔ ሀገሬ በዘረኛ መሪዎች እጅ ወድቃ ተሰቃየች።
2026-07-18 14:38:00
37
hirut2177
hirut21 :
እመብርሀን በጣም ፈርቸ ነው ያየሁት ህፃኑ ወደቀ ብየ
2026-07-18 14:11:47
14
user4261384562277
. :
ገንዘብ አለ ብድር ይወሰዳል ግብርም ይከፈላል ግን የህዝባችን መከራን ማቆም አልተቻለም ችግሩ ይሄ ብቻ ነው ለህዝቡ የሚሰራ አመራር የለም።
2026-07-18 18:35:32
3
2121wase
Wase+ዋሴ 🍋🇪🇹 :
የእናት መከራ ከባድ ነው🙏
2026-07-18 09:33:05
20
menale196
ምኔክስ የቤተሰብ እቁብ ነግቶ ሰው ፍለጋ :
አይ እናት እናት ሽ አመት ትኑር
2026-07-18 12:56:56
9
hayimanot.zerihun7
Hayimanot Zerihun :
እኔ ውሃ እፈራለሁ ለመታጠብም ግድ ሆኖብኝ ነው
2026-07-18 14:28:38
2
022hayuti
🦋Hayuti Love🦋 :
ወይኔ ህፃኑ ሲያሳዝን እናትነትም በጣም ከባድ ነዉ እኮ አይ እናት😭😭😭😭
2026-07-19 01:01:34
1
oumioumi908
የፈጣሪ ስራ :
ገመዱ ግን ምንያክል አስተማማኝ ነውውውው😳😳😳😳😳😳😳😳😳
2026-07-18 07:49:23
8
zengo770
ዘንጎ :
ዉሸት ነዉበለኘ በጌታ
2026-07-18 16:41:28
2
gojam76
maksamu listro/ ንጉሱ ሚካኤል :
ጀግና ታናሽ ወንድሜን የቤተሰብ አስተዳዳሪ እሱ ደቦና ሻይ እየበላ ወርሃዊ ደመወዙን እያተናተነ በእንደዚህ አይነት ዉሃ ነዉ ያጣሁት::
2026-07-18 18:42:03
3
tenalehulum10
Tena lehulum :
ተረባርበን ድልድይ እንስራላቸው ያሳዝናሉ🙏❤️
2026-07-19 04:11:37
0
user6334363638481
🎸🎀🎀የልቤን በልቤ :
ቃል አጣሁ ማርያምን 😌😌😌😌
2026-07-19 04:06:53
0
dssm234
Dms :
ቦታው የት ነው ? ሙሉ መረጃ ስጡን መፍትሄ አለው
2026-07-18 17:05:29
4
user4145729720521
አንድ ቀን :
ክብር ለናቶች ፈጣሪ አዘኔታው ያውርድላቸውውውው
2026-07-18 20:09:56
1
sgm1464
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
አይይይ ስቃይ መሃል ላይ ሆነው ከላይ ደራሽ ዉሃ ቢመጣ ይወስዳችዋል ኡፍፍፍ
2026-07-18 17:40:43
2
zedobi
👷‍♂️ Zedo 🇪🇹 🏠 :
በስመአብ ምን ያህል እንደተሳቀቅሁ😳
2026-07-18 16:44:23
1
user2377352026990
ግዜ ለኩሉ :
ወይኔ አይ እናት መቸ ይሆን ውለታዋ የሚከፈለው
2026-07-18 13:40:30
1
biniham.tadde
የአገርልጅ :
ለዘላለምትኑርልን
2026-07-19 03:52:08
0
amare.mekuriyaw
21 23 12 19 ያውቃሉ :
ሚገርም ሀወት ነው
2026-07-19 04:07:09
0
v.putin0
v. putin :
የት አካባቢ ነው መሻገሪያ ለምነን ለማሰራት
2026-07-19 03:55:04
0
tsegayeendege
tese19 :
አሰለፈነው ከዚህ ደረሽ አለው እኔንም ከስማዳ ወደስቴ የመኸድ ነገዴ ከዘህ አደረሰኝ
2026-07-19 04:01:43
0
user639034497475
ፍሬ ህይወት :
በጌታ ልጁን ያዘለችበት ግን ቢፈታስ ወይኔ እንደዛሬው ደንግጨ አላቅም
2026-07-19 04:08:12
0
To see more videos from user @2121wase, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About