@yilugg: እንደው ጉኖዬ ዘበናይ የወላዲት አምላክ ነገር አያጅብሽም ? የተመረጠች ነች ። ይኸው ነው ። አንተ አገልጋይዋ ነህ ፣ እኔ ደሞ ዝምተኛዋ እመብረሀን ከፊትም ፣ ከኋላም ፣ ከግራም ከቀኝም ጠብቂኝ ፣ በምሆነው ሁሉ እጅሽ አለበት እምላት ለማኝዋ ነኝ ። አንችማ ነትረሻል ። ጉኖዬ ጀግና ነሽኮ :- ግን እንደው እሷ ምን ያልሆነችው አለ ? አምናለች ። እምነትን የገለጠችልን’ ኮ እሷ ነች ። እምነትን መግለጥ ቀላል ነው ? ወልዳለች ፣ በድንግልና ጌታችንን ። ተሰዳለች ። አሉ የተባሉ ክፋቶችን በአይኗ በብረቱ አይታለች ። ወላዲተ አምላክ ሁሉ ነገራችን ነች ። ባንዲት ኩባያ ውሃ እምታስምረን ደግ ። ምስጢሩን ትግለጥልኝ 🙏🙏🙏 አንተ የምን ምስጢር ነው እምትፈልገው ? ልቤ የነገረኝን ። አንችን አያገባሽም ። ላፋልግህኮ ነው ። ኧረ እንዴነሽ :- አያገባሽም አልኩኮ ። ሾጣጣ ነገር ነህ ። አበጀሁ ። እንዘጋጋለን 🤣🤣🤣🤣 ማስታወሻ ደብተሬ ሙሉ ጌታ 💚💛❤️ እኔ ቤት ብዙ ሳምንታትን ፣ 2 ወርም ኖሯል ። 11 ሰአት ጠዋት ይወጣል ። ቤተክርስቲያን ደርሶ ይመጣል ። ጎበዞቾ ቆመው እኔ እዚህ ፍራሽ ሳሽ ። አሻ ይላል 🤣🤣🤣 @Sinidu Abebe

𝙮𝙞𝑙𝑎𝑘 G-𝑔𝑖𝑜𝑟𝑔𝑖𝑠
𝙮𝙞𝑙𝑎𝑘 G-𝑔𝑖𝑜𝑟𝑔𝑖𝑠
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 18 July 2026 07:20:34 GMT
13057
556
17
38

Music

Download

Comments

miftahhusen
اسمعل :
ሃያ ሙሌ ምርጥ ሰዉ ነበር አለም ገና ታሪክ ነበረዉ
2026-07-18 14:44:22
6
mulugetate1
muler tsfaw :
እናመሰግናለን አያ ሙሌን በጣም እምወደው የጥበብ ሰው ነው
2026-07-20 07:02:11
1
maranaxpwca
maranata :
በጣም ነው የምወዳቸው
2026-07-18 13:51:43
2
thesecreat578
Tesfaye Melaku :
ሙሉጌታ ተስፋየ የከተማው መናኝ።የወሎዋ ወልዲያዬ ያፈራችው ባለ ብዕር።
2026-07-20 06:09:13
1
pass24858
pass :
2026-07-18 17:38:20
1
miftahhusen
اسمعل :
አያሙሌ ቃል የለኝም ምን እደምለዉ ትዝ ይለኛል ጫማ ገዝቶልኛል አለም ገና ላይ
2026-07-19 22:17:57
1
pass24858
pass :
2026-07-18 17:38:16
1
addika1621
addika1621 :
ወደፊት ብዙ የሚወራለት ብዙ ብዙዎች በፅሁፎቹ ላይ ብዙ ምርምር ይሰሩበታል አያ ሙሌ ምስኪኑ ባለቅኔ
2026-07-18 20:56:21
4
aewrtuojcbobl
aewrtuojcbobl :
በአፀደ ገነት ያኑርልን 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
2026-07-18 14:49:31
2
mickeyabera
mickey ab :
endet ayehew for sale
2026-07-22 13:38:36
1
debasteddy05gberkidan
Teddy G/kidan :
❤️❤️❤️
2026-07-18 20:40:47
0
judikassa1
Judi kassa(ሕ) :
👌👌👌
2026-07-19 11:52:02
1
To see more videos from user @yilugg, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About